ከኤክሳይዝ ታክስ ነጻ የተደረጉ ዕቃዎች
ኤክሳይዝ ታክስ በቅንጦት ዕቃዎች፣ የህብረተሰቡን ጤንነት የሚጎዱ እና ማህበራዊ ችግርን የሚያስከትሉ ዕቃዎችን አጠቃቀም ለመቀነስ ሲባል እንዲሁም ዋጋቸው ጨመረም…
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
ኤክሳይዝ ታክስ በቅንጦት ዕቃዎች፣ የህብረተሰቡን ጤንነት የሚጎዱ እና ማህበራዊ ችግርን የሚያስከትሉ ዕቃዎችን አጠቃቀም ለመቀነስ ሲባል እንዲሁም ዋጋቸው ጨመረም…
ኢትዮ ቴሌኮም የፋይናንስ ተቋማት አገልግሎቶቻቸውን በቴሌብር ለደንበኞቻቸው ለማቅረብ የሚያስችል የዲጂታል የፋይናንስ ገበያ እና የዲጂታል የአክሲዮን ግዢና ሽያጭ አገልግሎቶችን…
ቢጂአይ-ኢትዮጵያ በአሰራሩ፣ በማምረት ሂደቱ እና በስርጭት ሞዴሉ ላይ ወሳኝ ለውጥ ለማምጣት ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ሊያደርግ መሆኑን ገለፀ።
ወጋገን ባንክ እ.ኤ.አ ሰኔ 30 በተጠናቀቀው የ2022/23 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ ሆኖ የተመዘገበውን ብር 7 ቢሊዮን ገቢ አገኘ፡፡
ቡና ባንክ በበጀት አመቱ መጨረሻ ከግብር በፊት 1 ነጥብ 35 ቢሊየን ትርፍ ማግኘቱን አስታውቋል።
በግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እየተተገበረ ያለው የግብርና ኮሜርሻላይዜሽን ክላስተር ፕሮግራም /ገበያ ተኮር ኩታ-ገጠም እርሻ የ2015 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም…
ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2023 በዓለም አቀፍ ቱሪዝም ልማት ዕድገት ቀዳሚ ከሆኑ ሀገራት ውስጥ አንዷ መሆኗን የዓለም ቱሪዝም ድርጅት (UNWTO)…
ኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስቴር እና በገቢዎች ሚኒስቴር መካከል የታክስ ፖሊሲና አስተዳደር ጉዳዮችን በቅንጅት ለማከናወን የፕሮቶኮል ስምምነት ተከናውኗል።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጣና ውስጥ የሚገኙና በተለያዩ የማምረቻው ዘርፎች ላይ…
ኮንትሮባንድም ሆነ የንግድ ማጭበርበር ሁለቱም ህገ ወጥ ንግድ በሚለው ስር ሊጠቃለሉ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን በወንጀሉ አፈፃፀም አንዱ ከሌላው…
በአዲሱ ገረመው – የኮንትሮባንድ ንግድ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ የሚያደርሰው አደጋ ሰፊ መሆኑን የጉምሩክ ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ ገለጹ፡፡…
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ክበርካታ የቻይና ኩባንያዎች ጋር በተለያዩ የልማት ዘርፎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ መፈራረሙ…
ያንጎ የተሰኘው አለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ በአዲስ አበባ የራይድ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ከተቋቋመው ‘ሹፌር’ ጋር አጋርነት መመስረቱን አስታወቀ።
በስንታየሁ ግርማ አይታገድ – ዓለም በምርትና በገበያ በጥብቅ በተሳሰረችበት በዘመነ ግሎባላይዜሽን አገሮች ሁሉ አንፃራዊ ብልጫቸውን በመለየትና በማስተዋወቅ ይወዳደራሉ።…
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በቻይናው የፋይናንስ ምክትል ሚኒስትር ሊያው ሚን የተመራ ልዑክ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡
በድሬድዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከ99.4 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
በሃቅ መልቲሚዲያ : ነሃሴ 5፤2015 – በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣዉን የዉጪ ምንዛሪ እጥረት ለመቅረፍ፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በወጪ ንግድ…
የታክስ ሕግ ተገዥነት ማለት መንግስታት የታክስ ገቢን ለመሰብሰብ ያወጡትን የታክስ ህጎችን፣ ደንቦችን፣ መመሪያዎችን እና መርሆዎችን በፈቃደኝነት በማክበር የግብር…
ህገወጥ የሰዎችን ዝውውር በተለያዩ ስልቶች መከላከል ብሎም የዝውውር ሰንሰለቱን በተቀናጀ ህግ የማስከበር ስራ መበጣጠስ በቀጣይ በትኩረት የሚሰራበት ጉዳይ…
ለሰብአዊ እርዳታ ስለሚውሉ እቃዎችና አገልግሎቶች የታክስ ነፃ መብት አፈፃፀምን አስመልክቶ በወጣ መመሪያ ቁጥር 23/2001 መሰረት የበጎ አድራጎት ድርጅት…
’እኔ የውሃ ሰው ነኝ” ይላል በኢትዮጵያ ድንበር የለሽ ሃኪሞች ቡድን (ኤም.ኤስ.ኤፍ)ውስጥ መሐንዲስ እና የውሃ እና ሳኒቴሽን ባለሙያ በመሆን…