የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኃይል ማመንጨት ማብሰሪያ ተካሄደ
ዛሬ ለኢትዮጵያ የብርሀን መባቻ ነውና መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
ዛሬ ለኢትዮጵያ የብርሀን መባቻ ነውና መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ባሳለፍነው ሳምንት 64 ሚሊዮን 739 ሺህ ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል…
የየካቲት 12 መታሰቢያ በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ የሰማዕታት ሃውልት በዛሬው እለት ታስቦ ውሏል።
ኢትዮጵያ መንግስት ቅድመ ጭነት ምርመራ (ኢንስፔክሽን) ያልተደረገላችውን የሶላር ምርቶች እንዳይገቡ ማገዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
በታክስ ደረሰኝ አጠቃቀም እና አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 149/2011 መሰረት በሀገር ውስጥ ከሚፈጸሙ የዕቃ ወይም የአገልግሎት ግዥዎች ክፍያ ላይ…
በገቢዎች ሚኒስቴር የምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2014 በጀት ዓመት በ7 ወራት ውስጥ 5.97 ቢሊየን…
አንድ የተቀጠረ ሰራተኛ ካለፈው፣ አሁን ካለው ወይም ወደፊት ከሚመጣው የቅጥር ውል ጋር በተያያዘ የሚያገኘው ደመወዝ/ምንዳ፣ አበል፣ ጉርሻ፣ ኮሚሽን፣…
ወላይታ ዞን ቦዲቲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አንዲት እናት ሦስት ወንድ ልጆችን በሰላም ተገላገለች።
በጌዴኦ ዞን በይርጋጨፌ ወረዳ በተከሰተው የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈፀ።
አዲስ አበባ ከተማ ሊገባ የነበረ 2500 የክላሽንኮቭ ጠመንጃ ጥይት በቁጥጥር ስር ዋለ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በ6ኛው የአፍሪካ ኅብረትና የአውሮፓ ኅብረት የጋራ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ቤልጂየም ብራስልስ ገቡ።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የንግድ ባንክ 80ኛ ዓመት በተከበረበትና ባለ53ወለሉን ህንጻ በመረቁበት ወቅት በኢኮኖሚው ዘርፍ የላቀ…
በሁለተኛው የከተሞች መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ከተሞች የደረቅ ቆሻሻ ማንሻ ተሽከርካሪ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በሃገሪቱ ተጥሎ የቆየውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አነሳ።
አርት ፋውንዴሽን ከግሎባል ሜዲካል ኤይድ ጋር በመተባበር የተለያዩ ለጤናው ዘርፍ የሚውሉ የህክምና ቁሳቁሶችን ለሶማሊ ክልል ጤና ቢሮ አስረክበዋል።
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በተያዘው የበጀት አመቱ ስድስት ወራት ውስጥ የሳይበር ደህንነት ጥቃትን የመከላከል አቅሙ ከ85 በመቶ ወደ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ባለ 53 ወለል እና 209 ነጥብ 15 ሜትር ከመሬት በላይ ከፍታ እና 65 ሺህ…
የኢትዮጵያ ፕላን እና ልማት ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት የመንግሥት ተቋማት ሶስተኛው ሩብ ዓመት ዕቅድ ላይ በተቋሙ የስብሰባ አዳራሽ በዚህ…
ማንኛውም ታክስ ከፋይ እራሱ አስልቶ ያቀረበውን የራስ ታክስ ስሌት ማስታወቂያ የታክስ ሚኒስቴሩ ሲፈቅድለት ሊያሻሽል እንደሚችል በአዋጅ ተደንግጓል፡፡
በሙርሌ ታጣቂዎች የታገቱ ህጻናትን ለማስመለስ የፌደራል ፖሊስ ከክልሉ የጸጥታ ሃይል ጋር በመሆን በጋራ እየሰራ ይገኛል በማለት የመንግስት ኮሙኒኬሽን…
ግሪንቴክ ኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን በኢትዮጵያ ለገበያ አቀረበ።