ግዙፏ ዓባይ ፪ መርከብ ለመጀመሪያ ጊዜ ጅቡቲ ደረሰች
በግዙፍነቷም ሆነ በዓይነቷ የመጀመሪያ የሆነችው ዓባይ ፪ መርከብ በኢትዮጵያ ባንዲራ ተመዝግባ ወደ አገልግሎት ከገባችበት ሰኔ 2015 ዓ.ም. ጀምሮ…
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
በግዙፍነቷም ሆነ በዓይነቷ የመጀመሪያ የሆነችው ዓባይ ፪ መርከብ በኢትዮጵያ ባንዲራ ተመዝግባ ወደ አገልግሎት ከገባችበት ሰኔ 2015 ዓ.ም. ጀምሮ…
በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ኢንቨስትምንትና ምርት ግብይት መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ ደረጀ አበበ የግብርና ኢንሹራንስ በአርሶ አደሩ እርሻ ላይ…
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጣና ውስጥ የሚገኙና በተለያዩ የማምረቻው ዘርፎች ላይ…
በአዲሱ ገረመው – የኮንትሮባንድ ንግድ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ የሚያደርሰው አደጋ ሰፊ መሆኑን የጉምሩክ ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ ገለጹ፡፡…
’እኔ የውሃ ሰው ነኝ” ይላል በኢትዮጵያ ድንበር የለሽ ሃኪሞች ቡድን (ኤም.ኤስ.ኤፍ)ውስጥ መሐንዲስ እና የውሃ እና ሳኒቴሽን ባለሙያ በመሆን…
በመንግሥትና በአጋር ድርጅቶች ለሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የሚላኩ ሰብዓዊ ዕርዳታዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ።
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ትናንት በድሬዳዋ ከተማ ባደረገው ክትትል በተለምዶ ሶስት ኪሎ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሕገ ወጥ…
በቡድን በመደራጀት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ንብረት የሆነ ከ7መቶ ሺህ ብር በላይ የዋጋ ግምት ያለው…
ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር የአዲስ-አዳማ የፍጥነት መንገድ ሃብትና ንብረት የዘረፉ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ተገለፀ፡፡
ከ41 ቢሊዮን ብር በላይ ለክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የግብር ገቢ መተላለፉ ተገለጸ። ይህ የተገለጸው የፌዴራል፣ የክልሎች እና የከተማ…
የአፍሪካ የቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች ኢንስቲትዩት የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ከአባል አገራቱ አምባሳደሮች እና ተወካዮች…
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን ተግባራዊና ውጤታማ ለማድረግ 22 ባለድርሻ አካላት የተካተቱበት ምክር ቤት ተቋቁሟል።
ባለፉት 9 ወራት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ340 ሺህ 638 ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የከንቲባ ጽ/ቤት አስታወቀ።
የመንግሥት ሥራዎችን በዲጂታል መልክ ለመሥራት የሚያስችሉ የሥራ ትሥሥር ማዕከላት በ6 ተቋማት ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር…
ለኢትዮጵያ ሀይል አቅርቦት፣ ጤና፣ የቤት ልማት እና በፋይናንስ ዘርፍ ድጋፍ እንደሚያደርግ የዓለም አቀፉ የገንዘብ ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡
በበጀት ዓመቱ 3ኛ ሩብ ዓመት ከ3 ሺህ በላይ አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን በአዲስ አበባ ከተማ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
በአገር አቀፍ ደረጃ ከ500 በላይ ጥቃቅንና አነስተኛ የብረታ ብረት ፋብሪካዎች መኖራቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ገለጸ፡፡
በህገ ወጥ መንገድ መጋዘን ውስጥ ሲራገፍ የተገኘ 50 ሺህ ሊትር የምግብ ዘይት በቁጥጥር ስር መዋሉን የሐረሪ ክልል ንግድ…
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ87 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር በቁጥጥር ስር ዋለ።
የአፍሪካ እና የሩስያ የኢኮኖሚ ትብብር ማስተባበሪያ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት (አፍሮኮም) ጽህፈት ቤቱን በአዲስ አበባ ከፈተ፡፡
የአአበባ ከተማ አስተዳዳር በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።