ኢትዮጵያ 170 ቶን አቮካዶ ለውጪ ገበያ አቀረበች
ኢትዮጵያ በዚህ አመት 200 ቶን አቮካዶ ኤክፖርት ለማድረግ አቅዳ፤ 170 ቶን አቮካዶ ለውጪ ገበያ ኤክስፖርት እንዳደረገች ተገለጸ።
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
ኢትዮጵያ በዚህ አመት 200 ቶን አቮካዶ ኤክፖርት ለማድረግ አቅዳ፤ 170 ቶን አቮካዶ ለውጪ ገበያ ኤክስፖርት እንዳደረገች ተገለጸ።
ኢትዮጵያ ምቹ የዲጂታል ስነ ምህዳርን ለመፍጠር የጀመረችውን ስራ የሳኡዲ ዐረቢያ መንግስት እንደሚደግፍ አስታወቀ።
ለኢትዮጵያ ሀይል አቅርቦት፣ ጤና፣ የቤት ልማት እና በፋይናንስ ዘርፍ ድጋፍ እንደሚያደርግ የዓለም አቀፉ የገንዘብ ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡
በኢትዮጵያ የመጀመርያው የግል የካፒታል እቃዎች በፋይናንስ ሊዝ አቅራቢ ድርጅት የሆነው ኢትዮሊዝ ዛሬ መጋቢት 16 ቀን 2014 ዓ.ም ከ5…
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን ከዪኒዶ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው እና በግብርና ማቀነባበሪያ ኢንቨስትመንት ሴክተር ዕድል እና አማራጮች ላይ ያተኮረ የኢንቨስትመንት…
ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት ውድ ነው። ነገር ግን ባለመሬቱ ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነው። ሂድ ኬኒያ፣ ዛምቢያ፣ታንዛኒያ ….ቁጠር ሃምሳ ሃገር። ከቦሌ…
ኢትዮጵያና ጣሊያን ለዜጎች መረጃ ምዝገባ አገልግሎት የሚውል የአንድ ሚሊዮን ዩሮ ( 56,967,900 ብር ) የእርዳታ ስምምነት በሂልተን ሆቴል…
አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከክሮሽያ የፖለቲካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል ፒታር ማሃቶብ ጋር በኢትዮጵያና ክሮኤሽያ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር…
የግብርና ሚኒስቴርና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት የተውጣጡ የዘርፉ ባለሙያዎችና ኃላፊዎች በተገኙበት የዲጂታል ግብርና ኢኖቬሽን ማዕከል በአገር ደረጃ መመስረት በሚያስችሉ…
ኢትዮጵያ መንግስት ቅድመ ጭነት ምርመራ (ኢንስፔክሽን) ያልተደረገላችውን የሶላር ምርቶች እንዳይገቡ ማገዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ፕላን እና ልማት ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት የመንግሥት ተቋማት ሶስተኛው ሩብ ዓመት ዕቅድ ላይ በተቋሙ የስብሰባ አዳራሽ በዚህ…
የአፋር ክልል ህዝብ ከአንድ ዓመት በላይ በቆየው አስቸጋሪ ሀገራዊ ሁኔታ ለኢትዮጵያ ሉአላዊነት መከበር ፈተናዎችን በመጋፈጥ ከፍተኛ ዋጋ ከፍሏል…
በሀገራችን ላይ የተለያዩ ሴራዎችን ሲያካሂድ የቆየው የአሸባሪው የህወሃት ጁንታ ቡድንና ተላላኪዎቹ ፊት ለፊት ከሚያካሂዱት ሀገር የማፍረስ ሴራ ጎን…
ኢትዮጵያ:-በ“ኢትዮጵያ”፣ንጋት፣ምጽዋ ኮከብ፣ ጣና፣ ንግሥተ ሳባ፣ ላሊበላ፣ ነጻነትና አብዮት መርከቦቿ ትታወቅ ነበር። ጌታቸው ወልዩ (ከሜክሲኮ ባህረ-ሰላጤ) – አንድ በዐረቦች…
ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር አካባቢ ካላት ጂኦ ፖለቲካዊ ጥቅም ባለፈ የዓባይ ዋና ምንጭ በመሆኗ የአፍሪካን ቀንድ እና የሰሜን ምሥራቅ…
ትምህርት፣ስልጣኔ፣ታሪክ፣የአገር እድገትን እና መሠል እውቀቶችን የምናገኝበት መፀሀፍ። በኢትዮጵያ ታሪክ ንባብ በዕምነት ቦታዎች የሚሰጥ ትልቅ ትምህት ነበር የሊቅ ምሁራን…
በመኮንን ተሾመ ቶሌራ – መፅሐፈ ሔኖክ የሰዉ ልጆች በጥንት ዘመን ከፃፉአቸው መፃህፍት አንዱ ሲሆን የኖህ ቅድመ አያት በሆነዉ…
ኢትዮጵያ በአለም ደረጃ የታወቀ የቆዳ ምርት አላት። በዚህም ምርቷን ወደውጪ ከመላክ ባለፈ ሀገር ውስጥ ላሉ የተለያዩ ምርቶች ለይ…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 93ኛ መደበኛ ስብሰባ በካፒታል ገበያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ያደገና የዳበረ የካፒታል…
በህገወጥ የቴሌኮም ማጭበርበር ድርጊት የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ከነመሳሪያዎቻቸው በቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉን የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ።
በኢትዮጵያና ኬኒያ ሀገር የሚሰራዉ የአለም አቀፍ የእንስሳት ምርምር ተቋም (International Livestock Research Institute) የፈረንሳይ የዶሮ ዝርያዎችን አላምዶ ለኢትዮጵያዊያን…