አርእስተ ዜና
Fri. Apr 26th, 2024

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ፎረም በዱባይ ተከሄደ

Mar17,2022
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ፎረም በዱባይ ተከሄደየኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ፎረም በዱባይ ተከሄደ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን ከዪኒዶ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው እና በግብርና ማቀነባበሪያ ኢንቨስትመንት ሴክተር ዕድል እና አማራጮች ላይ ያተኮረ የኢንቨስትመንት ፎረም በዱባይ ተከሂዷል፡፡

ከተሳታፊ ባለሀብቶች ለተነሱ ጥያቄዎችም በምክትል ኮምሽነር ተመስገን ጥላሁን እና በኢንደስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ስራ አስኪያጅ አቶ ሳንዶካን ደበበ ምላሽ ተሰጥቷል፡፡በመቀጠልም የኢንቨስትመንት ኮምሽን እና የኢንደስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ልዑካን ቡድን የዲፒ ጀብልን የንግድ ዞን እና የተለያዩ የዱባይ ኢንቨስትመንቶችን ጎብኝተዋል፡፡

በቆይታቸውም የተለያዩ ባለሀብቶች እና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በፋርማሱቲካል፣በኮንስትራክሽን እና ሪል ስቴት፣ በግል ኢንቨስትመንቶች እና በኢንደስትሪ ፓርክ ልማት ሴክተር ለመሰማራት ፍላጎትን አሳይተዋል፡፡

Related Post