በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1,652 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 22 ሺህ 252 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 652 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው…
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 22 ሺህ 252 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 652 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው…
ኩባንያዉ ሲመሰረት ከነበረዉ 80 ሰራተኞች ወደ 800 ቋሚ ሰራተኞች ማሳደጉን የኩባንያዉ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ እንየዉ ዘለቀ በተለይ…
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በተከሰተው የሰላም መደፍረስ ምክንያት የተከሰተውን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት…
አምዮ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ እና እርሻ መሳሪያዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር ለመንግስት የሚያስገባዉ ግብር በአመት ከመቶ ሺዎች ወደ ሚሊዮን ብሮች መሸጋገሩን…
አባሃዉ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በ2012 አ.ም ከ34 ሚሊዮን ዶላር በላይ ዋጋ ያለዉ ቡና ወደ ዉጭ መላኩን…
በሀገራችን ዉስጥ ትራክተር ለማምረት እንዲሁም ሙሉ በሙሉ ለመገጣጠም የዉጭ ባለሃብት በማፈላለግ ላይ መሆኑን የአምዮ ኢንጂነሪንግ መስራችና ስራ እኪያጅ…
በወላይታ ዞን አንዳንድ ከተሞች ነሐሴ 4 ቀን 2012 ዓ.ም. በተደረጉት ተቃውሞዎች የፀጥታ ኃይሎች በተቃውሞ ሰልፈኞች ላይ የወሰዱት እርምጃ…
የአዘርባጃን መንግስትና ባለሃብቶች የአፍሪካ ሀገሮች ኢትዮጵያን ጨምሮ በማዳበሪ ምርት እራሳቸዉን እንዲችሉ ማገዝ እንደሚፈልጉ በኢትዮጵያ የአዘርባጃን አምባሳደር ገለፁ፡፡
የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን አሳዛኝ ግድያ ተከትሎ በተለይ በኦሮሚያ ክልል፣ በአዲስ አበባ ከተማ እና ሌሎችም አንዳንድ ቦታዎች የተከሰተውን መጠነ…
በግል የንግድ ዘርፍ ፣ በመንግስት እና በመንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች መካከል የተመሰረተው ጥምረት በዛሬው እለት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የሚያስከትለውን ከፍተኛ…
በ200 በተለያየ ሙያ ላይ በተሰማሩ በጎ ፈቃደኞች አማካኝነት ባለፉት 4 ወራት በአዲስ አበባ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ…
ኤሚሬትስ አየርመንገድ ከነሐሴ 1 ቀን 2020 ጀምሮ በሳምንት ሶስት በረራዎች ወደ አዲስ አበባ እንደሚጀምር አስታውቀ ፡፡ አየርመንገዱ ወደ…
በመኩሪያ መካሻ- ኢትዮጵያ፣ግብፅ እና ሱዳን ዛሬ በመሪዎች ደረጃ ተነጋገሩ።በሁለት ሳምንታት ውስጥ የጋራ ሰነድ በባለሙያዎች እንዲዘጋጅ ተስማምተዋል።በእዚህ ስምምነት ኢትዮጵያ…
በዚህ ስድስት ቀናት ውስጥ (ከሰኔ 11-16/12 ዓ.ም) ግምታዊ ዋጋቸው ከ27.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ልዩ ልዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና…
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ሰኔ 10፣ 12 ፣ 13 እና 14/2012 ዓ.ም መቀመጫቸዉን ግብጽ ያደረጉ የሳይበር ወንጀለኞች…
የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋችው ከጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ሉይጊ ዲማዮ ጋር ዛሬ ሰኔ…
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከ2400 በላይ አምቡላንሶች ለክልሎችና ለከተማ መስተዳደሮች እንዲሁም በዚህ ስራ ለተሰማሩ ተቋማት ተሰራጭቷል፡፡
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4775 የላብራቶሪ ምርመራ መቶ ሰላሳ ስድስት (136) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን…