የሲሚንቶ ስርጭትና ዝዉዉርን ለመወሰን የወጣዉ የህዝብ ማስታወቂያ ተነስቷል
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የሲሚንቶ ህገ-ወጥ ግብይትና ዝውውርን ለመከላከልና ለማስቀረት በቁጥር 001/2014 በቀን 06/01/2015 ዓ.ም በሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን…
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የሲሚንቶ ህገ-ወጥ ግብይትና ዝውውርን ለመከላከልና ለማስቀረት በቁጥር 001/2014 በቀን 06/01/2015 ዓ.ም በሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን…
ግሬት ኮምፎርት /MV GREAT COMFORT/ የተባለቸው ግዙፍ መርከብ ለ2015/16 የምርት ዘመን ወደ ሀገር ውስጥ ከሚገባው የአፈር ማዳበሪያ የመጀመሪያውን…
የአፍሪ ፕሪንት እና ፓኬጂንግ የሳይን እና ግራፊክስ ኤክስፖ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ተካሄደ ፡፡
ማንኛውም ግብር ከፋይ በታክስ ህጉ መሰረት ግዴታውን ካልተወጣ አልያም የታክስ ህጉን ከጣሰ የንግድ ድርጅቱን እስከማሸግ ድረስ ሚያስቀጣ ህግ…
በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ አራት ኪሎ ግራም የሚመዝን ማግናታይት የተባለ ማዕድን በሀረር ከተማ በቁጥጥር ስር ውሏል የገቢዎች ሚኒስቴር…
የገቢዎች ሚኒስቴር ለታክስ ህጎች ዓላማ ሲባል ታክስ ከፋዮችን ለመለየት የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር አዘጋጅቶ ይሰጣል፡፡
ከህዳር 12 እስከ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ሲካሄድ የነበረው የሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር አለም አቀፍ የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን…
በግብርና ሚኒስቴር የሁለተኛ ምዕራፍ የስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክትን ወደ ሥራ ለማስገባት የፌዴራልና የክልሎች ከፍተኛ አመረራሮችና ባለሙያዎች እንዲሁም…
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ትናንት በድሬዳዋ ከተማ ባደረገው ክትትል በተለምዶ ሶስት ኪሎ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሕገ ወጥ…
ኢትስዊች እ.ኤ.አ 2021/22 በጀት ዓመት የተጣራ ትርፍ ከታክስ በፊት በ153 በመቶ በማደግ ወደ ብር 221 ሚሊዮን መድረሱ ተገለጸ።
ግብርና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ያለው የግብርና የአስራ አምስት ዓመት የኢንሹራንስ ልምድ እና አለም አቀፍ የግብርና ኢንሹራንስ ተሞክሮዎችን የሚያስቃኙ ሰነዶች…
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት አራት ወራት 166.52 ቢሊየን ብር የቀረጥ ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ 162.99 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ የእቅዱን…
በስንታየሁ ግርማ – ፕሮፌሰር ዩሪ ሀረሪ የአለም ማህረሰብ በጋራ መዋጋት ያለበት ሶስት ዋና ዋና ችግሮች የአየር ንብረት ለዉጥ፤የኑክሊየር…
በስንታየሁ ግርማ አይታገድ – ከቅርብ አመታት ወዲህ የቡና ባህል በአፍሪካ እያደገ ነው፡፡ ምንም እንኳ አፍሪካ ለአለም ከሚቀርበው 13…
አዲስ አበባ የሚገኘዉን የቀድሞዉን የአፍሪካ አንድነት ድርጅት አዳራሽ ወደ ታሪካዊ ሙዚየምነት ለመቀየር የማስዋብ ስራ ዛሬ ተጀመረ።
በዚህ ሳምንት ማክሰኞ ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጎብኚዎች አንድ ተጨማሪ የቱሪዝም ምርት የሆነዉን የሳይንስ ሙዚየምን መርቀው ከፍተዋል።
በቡድን በመደራጀት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ንብረት የሆነ ከ7መቶ ሺህ ብር በላይ የዋጋ ግምት ያለው…
የጉምሩክ ኮሚሽን ከመስከረም 6 እስከ 12 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 144 ነጥብ 1 ሚሊዮን የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና…
በጋምቤላ ክልል ከጂካዎ ወረዳ ወደ መተሀር በመጓዝ ላይ ባለ የሞተር ጀልባ ለጊዜው ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት አንድ…
ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር የአዲስ-አዳማ የፍጥነት መንገድ ሃብትና ንብረት የዘረፉ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ተገለፀ፡፡
በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በነሃሴ ወር ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡