የኢንዱስትሪ ፓርኮች የሰው ሃይል አቅርቦትን ለማሻሻል ስምምነት ተካሄደ
በአዳማ፣ በደብረ ብርሃን፣ በድሬዳዋ፣ በባሕር ዳር፣ በሐዋሳ፣ በመቀሌ እና በኮምቦልቻ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የሰው ሃይል አቅርቦትን በማሻሻል የሥራ ዕድል…
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
በአዳማ፣ በደብረ ብርሃን፣ በድሬዳዋ፣ በባሕር ዳር፣ በሐዋሳ፣ በመቀሌ እና በኮምቦልቻ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የሰው ሃይል አቅርቦትን በማሻሻል የሥራ ዕድል…
የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቶ ልደቱ አያሌው በአንድ መቶ ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲወጡ መስከረም 12…
ከ2012 ዓ.ም አጋማሽ ጀምሮ በምስራቅ እና ምዕራብ ሐረርጌ እንዲሁም በባሌ ከፍተኛ ቦታዎች ላይ የጣለው ከባድ ዝናብ በሶማሊ ክልል…
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ አመት የስራ ዘመን ባካሄደው 4ኛ አስቸኳይ ስብሰባው ሶስት የብድር ስምምነቶችን መርምሮ አጸደቀ፡፡
ምክር ቤቱ ባካሄደው 4ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከ26 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታ ውጭ ማድረጉ ተገልጿል፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ አስቸኳይ ስብሰባው በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው 6ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የመከላከል…
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት ለሁለት መቶ ግብር ከፋዮች የፕላቲኒየም፣ የወርቅና የብር ሽልማት ተሰጠ፡፡
ከዛሬ ጀምሮ ንብረት በጥሬ ገንዘብ መግዛት እንደማይቻል የፌዴራል ሰነዶች መረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኮሚሽኑ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች እየታዩ ያሉ የፀጥታ መደፍረሶችን ተከትሎ ያጋጠሙ ክስተቶች እጅግ…
ኢትዮጵያ ነባሮቹን የ10፣ የ50 እና የ100 የብር ኖቶች የሚተኩ አዲስ የገንዘብ ዓይነቶችና አዲሱን የ200 ብር ኖት ይፋ አደረገች።
የጉምሩክ ኮሚሽን የወረቀት አልባ የጉምሩክ አገልግሎት ስርዓት መስከረም 2 ቀን 2013 ዓ.ም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ…
በመኩሪያ መካሻ – በዓለም ላይ 145 መኩሪያ መካሻዎች አሉ። ይህን ያወቅኩት በአንድ ዝናባማ የሐምሌ ወር ጉግልን ስጐለጉል ነው።…
የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ ማሻሻያ ስራዎች ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ውይይት ተካሂዷል።
ጠቅላላ ግምታዊ ዋጋቸው ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ከነሐሴ 21 እስከ 28/2012 ዓ.ም ባሉት ቀናት በተለያዩ…
በስድስት ቀናት ከ28 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና የንግድ ማጨበርበሮች ተያዙ፡፡
የአለምን ሉላዊነት ተከትሎ ብዙ እድሎችን ይዞ የመጣዉ የገቢና የወጪ ንግድ ኢትዮጵያ ተጠቃሚ እንድትሆን የንግድ ስርአቷን እንድታዘምን ጥሪ ቀረበ፡፡
ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብዎው አቅጣጫ 395 ኪሜ ርቀት ላይ የምትገን በገዴኦ ዞን ዉስጥ ከምገኑት ከተማዎች አንዳ የሆነች ይርጋጨፌ…
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ18 ሺህ 766 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሺህ 733 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው…
በህገወጥ የቴሌኮም ማጭበርበር ድርጊት የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ከነመሳሪያዎቻቸው በቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉን የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ።
አስራ ስምንት አመት በፊት የመንግስት ሰራተኞች የሆኑት አምስት ጎደኛሞች በአዲስ አበባ ፡አቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ አምዮ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ እና…
ዋልያ ብረታ ብረት ኢንደስትሪ ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ከዉጭ ባለሀብቶች ጋር በመሆን ሁለተኛ የብረታ ብረት ፋብሪካ ሊከፍት መሆኑ ተገልጿል፡፡