በርካታ የቻይና ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ መሆኑ ተገለጸ
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ክበርካታ የቻይና ኩባንያዎች ጋር በተለያዩ የልማት ዘርፎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ መፈራረሙ…
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ክበርካታ የቻይና ኩባንያዎች ጋር በተለያዩ የልማት ዘርፎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ መፈራረሙ…
ያንጎ የተሰኘው አለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ በአዲስ አበባ የራይድ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ከተቋቋመው ‘ሹፌር’ ጋር አጋርነት መመስረቱን አስታወቀ።
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በቻይናው የፋይናንስ ምክትል ሚኒስትር ሊያው ሚን የተመራ ልዑክ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡
በድሬድዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከ99.4 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
በሃቅ መልቲሚዲያ : ነሃሴ 5፤2015 – በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣዉን የዉጪ ምንዛሪ እጥረት ለመቅረፍ፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በወጪ ንግድ…
ህገወጥ የሰዎችን ዝውውር በተለያዩ ስልቶች መከላከል ብሎም የዝውውር ሰንሰለቱን በተቀናጀ ህግ የማስከበር ስራ መበጣጠስ በቀጣይ በትኩረት የሚሰራበት ጉዳይ…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትላንት አርብ ባካሄደው 23ኛው መደበኛ ስብሰባ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የራስ ገዝ ማቋቋሚያ ደንብ ላይ ተወያይቶ…
በመከላከያ ሰራዊትና በፋኖ መካከል የሚካ ሄደውን ጦርነት መባባስ ተከትሎ፤ የኢትዮጵያ መንግስት ለስድስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአማራ…
ወደ 83 ከመቶ የሚጠጉ የግል ተቋማት ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና መዉደቃቸዉን የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ከተመራው የስሎቬኒያ ልኡካን ጋር በቢሯቸው ተወያይተዋል፡፡
ቼክ ሪፐብሊክ ከኢትዮጵያ ጋር በግብርና፣ በውሃ ልማት፣ በወጣቶች አቅም ማጎልበትና በጂኦሎጂካል ዘርፍ ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ እንደምትፈልግ የሀገሪቱ…
ሰረገላ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር “ሰረገላ ገበያ” በሚል ስያሜ በአዲስ መልክ የጀመረውን በበይነ መረብ የታገዘ የግብይት ስርዓት በስራ…
ቡና ባንክ በህዝብ እና የጭነት ማመላለሻ ትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ለተሰማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ያዘጋጀዉን 7ኛ ዙር የቁጠባ እና ሽልማት…
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግንባታ አሸዋ ውስጥ ተደብቀው በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ ግምታዊ ዋጋቸው ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ…
የወባ ማጥፋት ፕሮግራም የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወር የአፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው።
ህጋዊ እቃዎችን ሽፋን በማድረግ በኮምፒውተር ሞኒተር ውስጥ ተደብቀው የገቡ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እና ሌሎች የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የሲሚንቶ ህገ-ወጥ ግብይትና ዝውውርን ለመከላከልና ለማስቀረት በቁጥር 001/2014 በቀን 06/01/2015 ዓ.ም በሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን…
ግሬት ኮምፎርት /MV GREAT COMFORT/ የተባለቸው ግዙፍ መርከብ ለ2015/16 የምርት ዘመን ወደ ሀገር ውስጥ ከሚገባው የአፈር ማዳበሪያ የመጀመሪያውን…
የአፍሪ ፕሪንት እና ፓኬጂንግ የሳይን እና ግራፊክስ ኤክስፖ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ተካሄደ ፡፡
በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ አራት ኪሎ ግራም የሚመዝን ማግናታይት የተባለ ማዕድን በሀረር ከተማ በቁጥጥር ስር ውሏል የገቢዎች ሚኒስቴር…
ከህዳር 12 እስከ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ሲካሄድ የነበረው የሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር አለም አቀፍ የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን…