ተመሳስለዉ የተሠሩ አዲሶቹ የብር ኖቶች በባሕር ዳር ተያዙ
በባሕር ዳር ከተማ ከየት እንደታተመ ያልታወቁ ከአዲሱ የገንዘብ ኖት ጋር የሚመሳሰሉ የባለአንድ መቶ እና ሁለት መቶ የብር ኖቶች…
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
በባሕር ዳር ከተማ ከየት እንደታተመ ያልታወቁ ከአዲሱ የገንዘብ ኖት ጋር የሚመሳሰሉ የባለአንድ መቶ እና ሁለት መቶ የብር ኖቶች…
የጦር መሳሪያ ጨምሮ ሌሎች ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ።
ከ180 ሺህ ብር በላይ ሃሰተኛ የብር ኖቶችን ባንክ ወስደው ሊቀይሩ የነበሩ 2 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡
የሀረሪ ክልል በኦሮሚያ ክልል በአዋሽ ወንዝ ሙላት ምክንያት የተጎዱ ወገኖች የሚውል የ3 ሚሊየን ብር የሚገመት ሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ።
የድሬደዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ከአስተዳደሩ ግምታቸው 40 ሚሊየን ብር የሚጠጋ 20 ተሽከርካሪዎችን ተረከበ፡፡
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በተቋሙ የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ፣ የበጀት ዓመቱ እቅድ እና ከሙስናና ከሕዝብ ሃብት ምዝበራ ወንጀሎች…
በአዳማ፣ በደብረ ብርሃን፣ በድሬዳዋ፣ በባሕር ዳር፣ በሐዋሳ፣ በመቀሌ እና በኮምቦልቻ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የሰው ሃይል አቅርቦትን በማሻሻል የሥራ ዕድል…
ከ2012 ዓ.ም አጋማሽ ጀምሮ በምስራቅ እና ምዕራብ ሐረርጌ እንዲሁም በባሌ ከፍተኛ ቦታዎች ላይ የጣለው ከባድ ዝናብ በሶማሊ ክልል…
ከዛሬ ጀምሮ ንብረት በጥሬ ገንዘብ መግዛት እንደማይቻል የፌዴራል ሰነዶች መረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ።
የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ ማሻሻያ ስራዎች ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ውይይት ተካሂዷል።
ጠቅላላ ግምታዊ ዋጋቸው ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ከነሐሴ 21 እስከ 28/2012 ዓ.ም ባሉት ቀናት በተለያዩ…
በህገወጥ የቴሌኮም ማጭበርበር ድርጊት የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ከነመሳሪያዎቻቸው በቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉን የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ።
በኢትዮጵያ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ228 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች የመድህን ሽፋን መግኘታቸውን የመድህን አስተዳደር ኤጄንሲ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ወርቅነሽ…
የገበታ ለሃገር መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለኢትዮጵያ ብልጽግና አሻራቸውን የሚያኖሩበት ነው ተብሏል፡፡
በዚህ ስድስት ቀናት ውስጥ (ከሰኔ 11-16/12 ዓ.ም) ግምታዊ ዋጋቸው ከ27.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ልዩ ልዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና…
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ሰኔ 10፣ 12 ፣ 13 እና 14/2012 ዓ.ም መቀመጫቸዉን ግብጽ ያደረጉ የሳይበር ወንጀለኞች…
የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋችው ከጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ሉይጊ ዲማዮ ጋር ዛሬ ሰኔ…
በ2012 በጀት ዓመት 11 ወራት ውስጥ ወደ ውጪ ከተላከ የስጋና ወተት ምርት 68.13 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን…
በደቡብ ክልል ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የወጡ ክልከላዎችን የተላለፉ 7 ሺህ አሽከርካሪዎች መቀጣታቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
ከኮቪድ 19 በኋላ ያሉት ሁኔታዎች በምርጫ ሥራዎች ላይ አዳዲስ እርምጃዎችንና መመዘኛዎችን ማስገደድን ሊያስተዋውቅ እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ…
በአዲስ አበባ ከተማ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ መስጂድ ግንባታ ለማካሄድ መሠረት ድንጋይ ተቀመጠ ።