የሲቪል ማህበረሰብ ደርጅቶች የወለጋዉን የጅምላ ግድያ አወገዙ

የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ደርጅቶች ምክር ቤት በምዕራብ ኢትዮጵያ በዜጎች ላይ ማንነትን መሰረት አድርጎ የተፈጸመውን ግድያ እና ጥቃት አጥብቆ እንደሚያወግዝ ገለጸ።

Read more

መርዛማው ዛፍ ለኢንዱስትሪዎች የሀይል ምንጭነት ሊውል ነው

የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ማዕከል በ3 ዓመታት ተግባራዊ የሚሆን ድጋፍ ፕሮሶፒስ ጁሊፎራ የተባለውን የዛፍ ዝርያ ለሲሚንቶና ትላልቅ ፋብሪካዎች

Read more

መንግስት እምነት ተኮር አለመግባባቶችን በሰላም እንዲፈታ ጥሪ ቀረበ

ከሐይማኖት ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ግጭቶች ጉዳታቸው እጅግ የከፋ ነው። በተለያዩ ጊዜያት በመገናኛ ብዙሃን እንደተዘገበው በሃገራችን ሐይማኖትን መነሻ አድርገው በተቀሰቀሱ ግጭቶች

Read more