ለአስደናቂዋ ታጋይ፣ ለነፈሰባት መሪ – ኦንግ ሳን ሱ ቺ

ለአስደናቂዋ ታጋይ፣ ለነፈሰባት መሪ - ኦንግ ሳን ሱ ቺ

አፈር ልሳ ትነሳ ይሆናል፣ የተሻለች መሪ ግን ልትሆን ትችላለች? ጥሩ ሰው ትሆን ይሆናል (አላውቅም) ነገር ግን የሃገሯን ወሳኝ ኃይሎች ጠርንፋ (harness አድርጋ ነበር ማለት የፈለግሁት) ሚያንማርን የተሻለች ሃገር ማድረግ አልቻለችም፡፡

የኢንተርኔት ሞክሼዎቼ

የኢንተርኔት ሞክሼዎቼ

በመኩሪያ መካሻ – በዓለም ላይ 145 መኩሪያ መካሻዎች አሉ። ይህን ያወቅኩት በአንድ ዝናባማ የሐምሌ ወር ጉግልን ስጐለጉል ነው። እነዚህ ሰዎች እንደ ጨው ዘር በመላው ዓለም ተበትነው ይኖራሉ። ከሞስኮ እስከ ገልፍ ኦፍ ሜክሲኮ፣ ከኖርዌይ እስከ ፖርት ኤልዛቤት። በጣም የሚገርመው በቻይናዋ ቹን ከተማም አንድ ሞክሽዬ መኖሩ ነው። በአጠቃላይ ከ20 አገራት በላይ መኩሪያ መካሻዎች ይኖራሉ። ሌላም አስደማሚ ነገር… Continue reading የኢንተርኔት ሞክሼዎቼ

አረንጋዴ ወርቅ የምበቅልባት ምደር ይርጋጨፌ

አረንጋዴ ወርቅ የምበቅልባት ምደር ይርጋጨፌ

ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብዎው አቅጣጫ 395 ኪሜ ርቀት ላይ የምትገን በገዴኦ ዞን ዉስጥ ከምገኑት ከተማዎች አንዳ የሆነች ይርጋጨፌ ከተማ 72,000 በላይ ሕዝብ ቁጥር ያላት ከተማ ነች።