ለታክስ ከፋይነት ስለመመዝገብ
ለታክስ ከፋይነት የመመዝገብ ግዴታ ያለባቸው ሰዎች አስቀድሞ የተመዘገበ ካልሆነ በስተቀር በታክስ ሕግ መሠረት ታክስ የመክፈል ኃላፊነት ያለበት ሰው…
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
ለታክስ ከፋይነት የመመዝገብ ግዴታ ያለባቸው ሰዎች አስቀድሞ የተመዘገበ ካልሆነ በስተቀር በታክስ ሕግ መሠረት ታክስ የመክፈል ኃላፊነት ያለበት ሰው…
ኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስቴር እና በገቢዎች ሚኒስቴር መካከል የታክስ ፖሊሲና አስተዳደር ጉዳዮችን በቅንጅት ለማከናወን የፕሮቶኮል ስምምነት ተከናውኗል።
ለሰብአዊ እርዳታ ስለሚውሉ እቃዎችና አገልግሎቶች የታክስ ነፃ መብት አፈፃፀምን አስመልክቶ በወጣ መመሪያ ቁጥር 23/2001 መሰረት የበጎ አድራጎት ድርጅት…
የገቢዎች ሚኒስቴር ለታክስ ህጎች ዓላማ ሲባል ታክስ ከፋዮችን ለመለየት የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር አዘጋጅቶ ይሰጣል፡፡
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት አራት ወራት 166.52 ቢሊየን ብር የቀረጥ ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ 162.99 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ የእቅዱን…
ከ41 ቢሊዮን ብር በላይ ለክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የግብር ገቢ መተላለፉ ተገለጸ። ይህ የተገለጸው የፌዴራል፣ የክልሎች እና የከተማ…
በተጠናቀቀው የ2014 በጀት ዓመት ከሶስቱም የኦዲት አይነቶች ከ19 ቢሊየን ብር በላይ ተወስኗል።
የጉምሩክ ኮሚሽን በ2014 በጀት ዓመት በንግድ ማጭበርበርና በኮንትሮባንድ መከላከል በሰራው ጠንካራ የቁጥጥር ስራ መንግስት ሊያጣው የነበረን 50ቢሊየን 46ሚሊየን…
ድርጅትዎን ከሀሰተኛ ደረሰኝ ብሎም ከሚያስከትለው ተጠያቂነት ለመታደግ የሚጠቅሙ አንዳንድ መረጃዎች።
ያለገደብ እና በገደብ ከገቢ ግብር ነፃ የተደረጉ ገቢዎች አሉ ከእነኚህ ውስጥ ያለ ገደብ ከገቢ ግብር ነፃ የተደረጉ ገቢዎችን…
ተርን ኦቨር ታክስ በአገር ውስጥ በሚከናወን የዕቃ ወይም የአገልግሎት ሽያጭ ወቅት በየደረጃው የሚጣል የታክስ ዓይነት ነው፡፡
ከወጪ መጋራት ጋር ተያይዞ የአሰሪዎች ግዴታ ማንኛውም አሰሪ፡-
የኤክሳይዝ ታክስ የመክፈል ግዴታ የተጣለበት ማናቸውም ሰው የሂሳብ መዝገብ የመያዝ እና ጠብቆ የማቆየት ግዴታ አለበት፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን በዛሬው ዕለት ለኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ68.7 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ…
በገቢዎች ሚኒስቴር የምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2014 በጀት ዓመት በ7 ወራት ውስጥ 5.97 ቢሊየን…
አንድ የተቀጠረ ሰራተኛ ካለፈው፣ አሁን ካለው ወይም ወደፊት ከሚመጣው የቅጥር ውል ጋር በተያያዘ የሚያገኘው ደመወዝ/ምንዳ፣ አበል፣ ጉርሻ፣ ኮሚሽን፣…
ማንኛውም ታክስ ከፋይ እራሱ አስልቶ ያቀረበውን የራስ ታክስ ስሌት ማስታወቂያ የታክስ ሚኒስቴሩ ሲፈቅድለት ሊያሻሽል እንደሚችል በአዋጅ ተደንግጓል፡፡
በዚህ ስድስት ቀናት ውስጥ (ከሰኔ 11-16/12 ዓ.ም) ግምታዊ ዋጋቸው ከ27.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ልዩ ልዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና…