መከላከያ አክሱምን፣ አድዋንና አዲግራትን ተቆጣጠረ
ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት አክሱምን፣ አድዋንና አዲግራትን ተቆጣጠረ ።
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት አክሱምን፣ አድዋንና አዲግራትን ተቆጣጠረ ።
የአገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 76 ጀነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ መውጣቱ ተገለፀ፡፡
ኢትዩጵያ ከ53 ሚሊዮን በላይ የከብት ብዛት ያሉዋት ሲሆን 25.5 ሚሊዮን የበግና 24.1 ሚሊየን የፍየል ሀብት ሀገሪቷ እንዳላት መረጃዎችና…
የወንበዴው ህዋሃት የጥፋት ቡድኖች በቁጥጥር ሥር ዋሉከወንበዴው ህዋሃት የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በህዝብ…
ባለፈዉ 2012 የትምህርት ዘመን መጋቢት ወር ላይ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የቆዉን የመማር ማስተማር ስራ ለማስጀመር በሳይንስና ከፍተኛ…
የፌደራል ዐቃቤ ሕግ ጃዋር ሲራጅ መሐመድ እና በቀለ ገርባን ጨምሮ በ23 ግለሰቦችና በኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ (OMN) ድርጅት ላይ…
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በያዝነው በጀት አመት 7 ቢሊዮን 198 ሚሊዮን 758 ሺህ 604 ብር ወጪ ያላቸው በመደበኛ…
በባሕር ዳር ከተማ ከየት እንደታተመ ያልታወቁ ከአዲሱ የገንዘብ ኖት ጋር የሚመሳሰሉ የባለአንድ መቶ እና ሁለት መቶ የብር ኖቶች…
የጦር መሳሪያ ጨምሮ ሌሎች ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ።
ከ180 ሺህ ብር በላይ ሃሰተኛ የብር ኖቶችን ባንክ ወስደው ሊቀይሩ የነበሩ 2 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡
የሀረሪ ክልል በኦሮሚያ ክልል በአዋሽ ወንዝ ሙላት ምክንያት የተጎዱ ወገኖች የሚውል የ3 ሚሊየን ብር የሚገመት ሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ።
የድሬደዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ከአስተዳደሩ ግምታቸው 40 ሚሊየን ብር የሚጠጋ 20 ተሽከርካሪዎችን ተረከበ፡፡
ከ1.64 ቢልዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ከፋፈም ገላልሼ የተሰራው የ55.4 ኪሎ ሜትር አስፋልት መንገድ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ።
“የዜጎችን ደሕንነት ማረጋገጥ እና ወንጀለኞችን ለፍርድ ማቅረብ ያስፈልጋል! – በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በድጋሚ በተፈፀመ ጥቃት ቢያንስ የ15 ሰዎች…
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በተቋሙ የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ፣ የበጀት ዓመቱ እቅድ እና ከሙስናና ከሕዝብ ሃብት ምዝበራ ወንጀሎች…
ከመስከረም 10 እስከ መስከረም 12 ቀን 2012 ዓ.ም በጅማ ዩኒቨርስቲ መሰብቢያ አዳራሽ ሲካሄድ የነበረው የከፍተኛ ትምህርት ማስቀጠያ ቅድመ…
በአዳማ፣ በደብረ ብርሃን፣ በድሬዳዋ፣ በባሕር ዳር፣ በሐዋሳ፣ በመቀሌ እና በኮምቦልቻ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የሰው ሃይል አቅርቦትን በማሻሻል የሥራ ዕድል…
የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቶ ልደቱ አያሌው በአንድ መቶ ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲወጡ መስከረም 12…
ከ2012 ዓ.ም አጋማሽ ጀምሮ በምስራቅ እና ምዕራብ ሐረርጌ እንዲሁም በባሌ ከፍተኛ ቦታዎች ላይ የጣለው ከባድ ዝናብ በሶማሊ ክልል…
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ አመት የስራ ዘመን ባካሄደው 4ኛ አስቸኳይ ስብሰባው ሶስት የብድር ስምምነቶችን መርምሮ አጸደቀ፡፡
ምክር ቤቱ ባካሄደው 4ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከ26 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታ ውጭ ማድረጉ ተገልጿል፡፡