ከ500 በላይ ጥቃቅንና አነስተኛ የብረታ ብረት ፋብሪካዎች መኖራቸው ተነገረ

በአገር አቀፍ ደረጃ ከ500 በላይ ጥቃቅንና አነስተኛ የብረታ ብረት ፋብሪካዎች መኖራቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ገለጸ፡፡

Read more

የኢኮኖሚያዊ ሁኔታችን ከሞላ ጎደል ይህንን ይመስላል

በሙሼ ሰሙ – የቀድሞ የኢ.ዴ.ፓ መሪ እና የኢኮኖሚ ባለሙያ የቀረበ – የኢኮኖሚ መረጃ ተወደደም ተጠላ በዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅቶች፣ በአፍሪካ

Read more

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዐረፉ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ማረፋቸውን የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤትን ጠቅሶ የዘገበው የቤተክርስትያኗ መገናኛ ብዙኃን

Read more

ከ23 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የኮቪድ-19 መከላከያ መከተባቸው ተገለጸ

በመጀመሪያ ዙር ከተከተቡት 10 ሚሊዮን ሰዎች ጋር እስካሁን 23 ነጥብ 3 ሰዎች እስካሁን የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት መከተባቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

Read more

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በስድስት ወራት ከ58 ቢሊዮን ብር በላይ አስገባ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የግማሽ አመት የስራ አፈጻጸም በገንዘብ ሚኒስቴርና በመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳር በሂልትን ሆቴል በተገመገመበት ወቅት እንደተገለጸው ባንኩ

Read more

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።

የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ከመምህራንና ሠራተኞች የተሰበሰበውን 1,682,504.71/አንድ ሚሊዮን ስድስት መቶ ሰማንያ ሁለት ሺህ አምስት መቶ አራት ብር ከሰባ አንድ ሣንቲም /

Read more