በኦሮሚያ የድርቅ ተጎጂዎች ከ68 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ
የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን በዛሬው ዕለት ለኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ68.7 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ…
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን በዛሬው ዕለት ለኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ68.7 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ…
አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከክሮሽያ የፖለቲካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል ፒታር ማሃቶብ ጋር በኢትዮጵያና ክሮኤሽያ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር…
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትርጉምና አስተርጓሚነት ትምህርት በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ ለመስጠት ማቀዱን አስታወቀ፡፡
የግብርና ሚኒስቴርና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት የተውጣጡ የዘርፉ ባለሙያዎችና ኃላፊዎች በተገኙበት የዲጂታል ግብርና ኢኖቬሽን ማዕከል በአገር ደረጃ መመስረት በሚያስችሉ…
የአፍሪካ እና የሩስያ የኢኮኖሚ ትብብር ማስተባበሪያ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት (አፍሮኮም) ጽህፈት ቤቱን በአዲስ አበባ ከፈተ፡፡
የአአበባ ከተማ አስተዳዳር በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።
ሁለት ኪሎ ወርቅ በጫማ ዉስጥ በመደበቅ ወደ ሀገር ዉስጥ ለማስገባት የተደረገዉ ሙከራ ከሸፈ።
በመንግስት ከህወሀት ጋር ድርድር አለመጀመሩን ጠቅላይ ሚነስትር አብይ አህመድ ገለጹ፡፡
በእስራኤል የኢትዮጵያውያ ኤምባሲ የካቲት 12 ቀን 2014 ዓ.ም “ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም” ማህበር ጋር በመተባበር ‘ገበታ ለወገን’ በሚል…
ዛሬ ለኢትዮጵያ የብርሀን መባቻ ነውና መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ባሳለፍነው ሳምንት 64 ሚሊዮን 739 ሺህ ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል…
የየካቲት 12 መታሰቢያ በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ የሰማዕታት ሃውልት በዛሬው እለት ታስቦ ውሏል።
ኢትዮጵያ መንግስት ቅድመ ጭነት ምርመራ (ኢንስፔክሽን) ያልተደረገላችውን የሶላር ምርቶች እንዳይገቡ ማገዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
በታክስ ደረሰኝ አጠቃቀም እና አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 149/2011 መሰረት በሀገር ውስጥ ከሚፈጸሙ የዕቃ ወይም የአገልግሎት ግዥዎች ክፍያ ላይ…
በገቢዎች ሚኒስቴር የምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2014 በጀት ዓመት በ7 ወራት ውስጥ 5.97 ቢሊየን…
አንድ የተቀጠረ ሰራተኛ ካለፈው፣ አሁን ካለው ወይም ወደፊት ከሚመጣው የቅጥር ውል ጋር በተያያዘ የሚያገኘው ደመወዝ/ምንዳ፣ አበል፣ ጉርሻ፣ ኮሚሽን፣…
ወላይታ ዞን ቦዲቲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አንዲት እናት ሦስት ወንድ ልጆችን በሰላም ተገላገለች።
በጌዴኦ ዞን በይርጋጨፌ ወረዳ በተከሰተው የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈፀ።
አዲስ አበባ ከተማ ሊገባ የነበረ 2500 የክላሽንኮቭ ጠመንጃ ጥይት በቁጥጥር ስር ዋለ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በ6ኛው የአፍሪካ ኅብረትና የአውሮፓ ኅብረት የጋራ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ቤልጂየም ብራስልስ ገቡ።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የንግድ ባንክ 80ኛ ዓመት በተከበረበትና ባለ53ወለሉን ህንጻ በመረቁበት ወቅት በኢኮኖሚው ዘርፍ የላቀ…