የንግድ ስራ ገቢ ግብር
የንግድ ስራ ገቢ የሚባለው፡-
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
የንግድ ስራ ገቢ የሚባለው፡-
ለታክስ ከፋይነት የመመዝገብ ግዴታ ያለባቸው ሰዎች አስቀድሞ የተመዘገበ ካልሆነ በስተቀር በታክስ ሕግ መሠረት ታክስ የመክፈል ኃላፊነት ያለበት ሰው…
በኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1186/2012 እና በመመሪያ ቁጥር 67/2013 መሠረት የተወሰኑ ዕቃዎች ወይም አገልግሎቶች በሚመረቱበት፣ በሚሸጡበት ወይም ጥቅም…
‘’የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 980/2016’’ ከጥር 9 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በይፋ ስራ…
አከራይ ወይም የተከራይ አከራይ ከአንድ ዓመት በላይ የሚሸፈን የቤት ኪራይ ገቢ የተቀበለ እንደሆነ አከራዩ ወይም የተከራይ አከራዩ በዚህ…
ኤክሳይዝ ታክስ በቅንጦት ዕቃዎች፣ የህብረተሰቡን ጤንነት የሚጎዱ እና ማህበራዊ ችግርን የሚያስከትሉ ዕቃዎችን አጠቃቀም ለመቀነስ ሲባል እንዲሁም ዋጋቸው ጨመረም…
የታክስ ሕግ ተገዥነት ማለት መንግስታት የታክስ ገቢን ለመሰብሰብ ያወጡትን የታክስ ህጎችን፣ ደንቦችን፣ መመሪያዎችን እና መርሆዎችን በፈቃደኝነት በማክበር የግብር…
ለሰብአዊ እርዳታ ስለሚውሉ እቃዎችና አገልግሎቶች የታክስ ነፃ መብት አፈፃፀምን አስመልክቶ በወጣ መመሪያ ቁጥር 23/2001 መሰረት የበጎ አድራጎት ድርጅት…
ብዙ ነገሮችን ልናከራይ ወይንም ልንከራይ እንችላለ በዚሁ መሰረት ቤት ብቻ ሳይሆን ቁሳቁስና ሌሎች ነገሮችም የሚከራዩ እና የኪራይ ገቢ…
ኮንትሮባንድም ሆነ የንግድ ማጭበርበር ሁለቱም ህገ ወጥ ንግድ በሚለው ስር ሊጠቃለሉ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን በወንጀሉ አፈፃፀም አንዱ ከሌላው…
1. የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር የተሰጠ ሰው የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥሩን በማንኛውም የታክስ ማስታወቂያ ወይም ለታክስ ህግ ዓላማ…
ማንኛውም ግብር ከፋይ በታክስ ህጉ መሰረት ግዴታውን ካልተወጣ አልያም የታክስ ህጉን ከጣሰ የንግድ ድርጅቱን እስከማሸግ ድረስ ሚያስቀጣ ህግ…
የገቢዎች ሚኒስቴር ለታክስ ህጎች ዓላማ ሲባል ታክስ ከፋዮችን ለመለየት የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር አዘጋጅቶ ይሰጣል፡፡
ድርጅትዎን ከሀሰተኛ ደረሰኝ ብሎም ከሚያስከትለው ተጠያቂነት ለመታደግ የሚጠቅሙ አንዳንድ መረጃዎች።
በመላኩ ብርሃኑ እነዚህ 19 ህጻናት ከወላይታ ተሰርቀው በማዳበሪያ ታፍነው ወደ አዲስ አበባ ሲወሰዱ መንገድ ላይ ሳሉ ነው እግዚአብሄር…
ለከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት ተጓዥ ኢትዮጵያዊያን ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከየኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ።
ያለገደብ እና በገደብ ከገቢ ግብር ነፃ የተደረጉ ገቢዎች አሉ ከእነኚህ ውስጥ ያለ ገደብ ከገቢ ግብር ነፃ የተደረጉ ገቢዎችን…
ተርን ኦቨር ታክስ በአገር ውስጥ በሚከናወን የዕቃ ወይም የአገልግሎት ሽያጭ ወቅት በየደረጃው የሚጣል የታክስ ዓይነት ነው፡፡
ስለሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ (sales register machine) አንዳንድ መረጃዎች
ከወጪ መጋራት ጋር ተያይዞ የአሰሪዎች ግዴታ ማንኛውም አሰሪ፡-
የኤክሳይዝ ታክስ የመክፈል ግዴታ የተጣለበት ማናቸውም ሰው የሂሳብ መዝገብ የመያዝ እና ጠብቆ የማቆየት ግዴታ አለበት፡፡