ከየት አመጡት?
በመላኩ ብርሃኑ ብዙዎች ጋር ገንዘብ ቆሎ ሆኗል።እንደቀላል የሚዘገን እንደቀላል የሚበተን። ዕድሜያቸው ሰርቶ ለመበልጸግና ለአቅመ ሃብታም ለመድረስ ብዙ የሚቀራቸው…
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
በተሁዉቦ በማርያም ንጉሴ – ከትላንት በስትያ ሁለት ዓመት ሙሉ ፀሐይና ዝናብ ሲፈራረቅባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎች በሦስትና በሳምንት ልዩነት የሐራጅ…
በአብይ ደምለው – በተለይ ባለፉት አራት አመታት በሰማያቱ ላይ እየተከሰቱ ያለፉ “ክስተቶችን” በተራ ትዕይንትነት እያለፍናቸው የፈጣሪን “መልዕክቶች” ልብ…
በሃውለት አህመድ – በቁርዓን መቅራት ሕይወት ውስጥ ክርስቲያን ጓደኞቻችን የራሳቸው ቦታ አላቸው። እኛም በጓደኞቻችን የቄስ ትምህርት ሕይወት ተሳትፎ…
በመላኩ ብርሃኑ – መንግስት መኪና አሽከርካሪዎችን የራሳችሁ ጉዳይ ሊል ጫፍ ላይ ደርሷል። በነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ምክንያት መንግስት ለድጎማ…
በናፍቆት ዮሴፍ – ቤቴ ትንሽ የሚያልቅ ነገር ነበራትና ግንበኞች ይሰሩ ነበር።ከሁለቱ አንዱ ከፖሊስ ጣቢያ ተደውሎለት ሊሄድ ሲነሳ ጓደኛው…
በታምራት ሃይሉ – ዛሬ ሃሙስ ቀን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ መገናኛና ብዙሃን ባለስጣንን የዘጠኝ የቦርድ አባላትን ሹመት…
በሃውለት አህመድ – አለንጋ – አለንጋ ክብሯን ካጣች ሰንብታለች። የኔ ልጆች በጣም ያበሳጩኝ ጊዜ በዕድሜያቸው ምናልባት 3 ወይ…
በሃውለት አህመድ – አልሃምዱሊላህ 8 ዓመት ያለማቋረጥ ቁርዓን ቤት ተመላልሼ ቀርቻለሁ። ሕፃናት እያለን (1980ዎቹ መጀመሪያ) ደብረ ብርሃን ከተማ…
በስንታየሁ ግርማ አይታገድ- ታዋቂው የስራ አመራር ምሁር ፒተር ድሩከር ‘በእድገት ወደኃላ ከቀሩ ሀገራት ይልቅ በስራ-አመራር የተበደሉ ይበዛሉ’ በሚለዉ…
በሱሌማን አብደላ – ቡና ፑቲን የሚወዱት መጠጥ ሲሆን ውሃ ዋና ከቀዳሚ እለታዊ ተግራቸው አንዱ ነው። ፕሬዘዳንቱ የሚመገቧቸው ምግቦች…
በመኩሪያ መካሻ – አልጋ ወራሽ ተፈሪ፣ በደጋፊዎቻቸው አማካኝነት በዘዴና በስልት ሥልጣናቸውን ካደላደሉ በኋላ የፖለቲካው ወንበር ላይ ያለተቃውሞ አልተቀመጡም።…
በመላኩ ብርሃኑ – የአመሻሽ ምኞት ድሮ ልጅ እያለን ማርች 8 ሲመጣ ሰሞን ይህ ዘፈን እየተደጋገመ ያደምቀው ነበር (የኔ…
በሙሼ ሰሙ – የቀድሞ የኢ.ዴ.ፓ መሪ እና የኢኮኖሚ ባለሙያ የቀረበ – የኢኮኖሚ መረጃ ተወደደም ተጠላ በዓለም አቀፍ የገንዘብ…
ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት ውድ ነው። ነገር ግን ባለመሬቱ ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነው። ሂድ ኬኒያ፣ ዛምቢያ፣ታንዛኒያ ….ቁጠር ሃምሳ ሃገር። ከቦሌ…
አፈር ልሳ ትነሳ ይሆናል፣ የተሻለች መሪ ግን ልትሆን ትችላለች? ጥሩ ሰው ትሆን ይሆናል (አላውቅም) ነገር ግን የሃገሯን ወሳኝ…
በመኩሪያ መካሻ – በዓለም ላይ 145 መኩሪያ መካሻዎች አሉ። ይህን ያወቅኩት በአንድ ዝናባማ የሐምሌ ወር ጉግልን ስጐለጉል ነው።…
ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብዎው አቅጣጫ 395 ኪሜ ርቀት ላይ የምትገን በገዴኦ ዞን ዉስጥ ከምገኑት ከተማዎች አንዳ የሆነች ይርጋጨፌ…
በመኩሪያ መካሻ- ኢትዮጵያ፣ግብፅ እና ሱዳን ዛሬ በመሪዎች ደረጃ ተነጋገሩ።በሁለት ሳምንታት ውስጥ የጋራ ሰነድ በባለሙያዎች እንዲዘጋጅ ተስማምተዋል።በእዚህ ስምምነት ኢትዮጵያ…
በመኮንን ተሾመ ቶሌራ (Science Writer) – ከሀገራችን ምሁራን መካከል አንዱ የሆኑት ዶ/ር ተወልደብርሃን ገብረ እግዚአብሔር ሰሞኑን “ግልፅ ደብዳቤ…