ጥቅም ላይ ያልዋለው የወለጋ ዞን መአድን ሀብት

ጥቅም ላይ ያልዋለው የወለጋ ዞን መአድን ሀብት

በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ አራቱ የወለጋ ዞኖች ውስጥ አንዱ ሆሮ ጉድሩ ነው። እንደሌሎቹ የወለጋ ዞኖች ሁሉ ይህ ዞን የተፈጥሮ ሀብት አብዝቶ ቸሮታል። አየሩም ተስማሚ ነው። ጥቅጥቅ ያሉት ደኖቹም የበርካታ አእዋፋትና የዱር አራዊቶች መጠለያ ናቸው። ይህ የተፈጥሮ ሀብት የአካባቢውን ስነ ምህዳር ሚዛን በመጠበቅ ረገድም ቁልፍ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።

የዘመናችን የፈጠራ ፅሁፎች መንፈስ ምን መምሰል ነበረበት?

የዘመናችን የፈጠራ ፅሁፎች መንፈስ ምን መምሰል ነበረበት?

በመኮንን ተሾመ ቶሌራ – በአለማቀፋዊዉ የስነ­ፅሁፍ ታሪክ ዉስጥ የፈጠራ ስራዎች በጣም የተዳከሙበት ዘመናትን “የጨለማዉ ዘመናት” ተብለዉ ይጠራሉ። እነዚህ ግዚያት የሚሸፍኑት የምዕራብ የሮማ ኢምፓዬር ከወደቀበት ከ 500 ዓ∙ዓ∙ እሰከ 14ኛዉ ክፍለ ዘመን “የህዳሴ” ወቅት እስከጀመረበት ያለዉን ወደ አንደ ሺህ መታትን የሚሸፍን ነዉ። ብዙዎች እነዚህን ዘመናት የኢከኖሚ ፣ የባህል እንቅስቃሴዎችና ስነ­ፅሁፍ በጣም የተዳከሙበት ወይም የጠፋበት ጊዜ እንደሆነ… Continue reading የዘመናችን የፈጠራ ፅሁፎች መንፈስ ምን መምሰል ነበረበት?

የረጅም እርቀት የእግር ጉዞ ከግሬት ሀይከርስ ጋር

የረጅም እርቀት የእግር ጉዞ ከግሬት ሀይከርስ ጋር

ከዛሬ አምስት አመት በፊት ነው የአቶ እዬኤል ትዝታው ጓደኞች እንደቀልድ ልደት ግብዣ የተጀመረ የረዥም እርቀት የተራራ ጉዞ መንፈሣቸውን በማደሡ ካንዴም ሁለቴ የረርን ደጋግመው ወንጪን በእግር ጉዞ ጎብኝተዋል።