ኢትዮጵያና ስሎቬኒያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ሊያጠናክሩ ነው
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ከተመራው የስሎቬኒያ ልኡካን ጋር በቢሯቸው ተወያይተዋል፡፡
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ከተመራው የስሎቬኒያ ልኡካን ጋር በቢሯቸው ተወያይተዋል፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የሲሚንቶ ህገ-ወጥ ግብይትና ዝውውርን ለመከላከልና ለማስቀረት በቁጥር 001/2014 በቀን 06/01/2015 ዓ.ም በሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን…
ከሚቀጥለው ሐምሌ 2014 ዓ.ም ጀምሮ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ስርዓቱ ሙሉ በሙሉ በኦላይን እንዲሆን ለማድረግ የሪፎርም ስራ እየተከናወነ…
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ሃሰን ሙሃመድ በኢትዮጵያ የአሜሪካን አምባሲ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ሃላፊ የሆኑትን አሊ…
ኢትዮጵያ መንግስት ቅድመ ጭነት ምርመራ (ኢንስፔክሽን) ያልተደረገላችውን የሶላር ምርቶች እንዳይገቡ ማገዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡