ስለህገ-ወጥ የዶላር ምንዛሪን ከፌዴራል ፖሊስ የተሰጠ መግለጫ

በሀገራችን ላይ የተለያዩ ሴራዎችን ሲያካሂድ የቆየው የአሸባሪው የህወሃት ጁንታ ቡድንና ተላላኪዎቹ ፊት ለፊት ከሚያካሂዱት ሀገር የማፍረስ ሴራ ጎን ለጎን በሀገሪቱ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት እንዲፈጠርና ህዝብ በመንግስት ላይ እንዲማረር የተቻላቸውን ሁሉ እያደረጉ መሆናቸው ተደርሶበታል፡፡

Continue Reading

በባብ ኤል ማንዳብ ወሽመጥ ነግሣ የነበረች ቅድስት አገር

ኢትዮጵያ:-በ“ኢትዮጵያ”፣ንጋት፣ምጽዋ ኮከብ፣ ጣና፣ ንግሥተ ሳባ፣ ላሊበላ፣ ነጻነትና አብዮት መርከቦቿ ትታወቅ ነበር። ጌታቸው ወልዩ (ከሜክሲኮ ባህረ-ሰላጤ) – አንድ በዐረቦች ዘንድ የሚነገር ጥንታዊ አፈ-ታሪክ አለ። ይህ አፈ-ታሪክ “አፍሪካና እስያ አንድ አኅጉር ነበሩ!” ብሎ ይጀምራል። እናም! አፍሪካና እስያ ባልጠበቁት ሁኔታ በርዕደ-መሬት (የመሬት መንቀጥቀጥ) ክፉኛ ተንዘፈዘፉ፤ ተርገፈገፉ፤ ተንቀጠቀጡ፤ ተናወጡ። በመንዘፍዘፉ ኀያልነትና በመናወጡ ብርታት የተነሳ፤ እስያ ከአፍሪካ ተነጠለ።

Continue Reading
ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር አካባቢ ካላት ጂኦ ፖለቲካዊ ጥቅም

ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር አካባቢ ካላት ጂኦ ፖለቲካዊ ጥቅም

ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር አካባቢ ካላት ጂኦ ፖለቲካዊ ጥቅም ባለፈ የዓባይ ዋና ምንጭ በመሆኗ የአፍሪካን ቀንድ እና የሰሜን ምሥራቅ አፍሪካን ሁኔታ የመወሰን አቅም አላት የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስታውቋል። “ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር አካባቢ ካላት ጂኦ ፖለቲካዊ ጥቅም ባለፈ የዓባይ ዋና ምንጭ በመሆኗ የአፍሪካን ቀንድ እና የሰሜን ምሥራቅ አፍሪካን ሁኔታ የመወሰን አቅም አላት”፦ ብልጽግና ፓርቲ

Continue Reading