በእሳት መጫወት ቢበቃንስ?
በታምራት ሃይሉ – ትላንትና የተመለከትኩት ነገር መንፈሴን ሲረብሸው ነው የዋልኩት፤ በሩዋንዳ ሚዲያ ኮሚሽን ጋባዥነት ወደ ኪጋሊ ከመጣሁ ሰነበትሁ፤…
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
በታምራት ሃይሉ – ትላንትና የተመለከትኩት ነገር መንፈሴን ሲረብሸው ነው የዋልኩት፤ በሩዋንዳ ሚዲያ ኮሚሽን ጋባዥነት ወደ ኪጋሊ ከመጣሁ ሰነበትሁ፤…
ትላንት ረቡእ ኢለት በተደረጉ ሦስት በረራዎች ከሳዑዲ አረቢያ 1፣028 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።
በልብአርጋቸው ሽፈራሁ – የOMN ጋዜጠኞች እዚህ ጅጅጋ ዩኒቨርስቲ መጥተዋልና በትምህርት ፍኖተ ካርታው ላይ ሀሳብህን ይፈልጋሉ አሉኝ። ግዴለም ይቅርብኝ፣…
ባለፉት 9 ወራት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ340 ሺህ 638 ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የከንቲባ ጽ/ቤት አስታወቀ።
የመንግሥት ሥራዎችን በዲጂታል መልክ ለመሥራት የሚያስችሉ የሥራ ትሥሥር ማዕከላት በ6 ተቋማት ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር…
ለከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት ተጓዥ ኢትዮጵያዊያን ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከየኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ።
ኢትዮጵያ በዚህ አመት 200 ቶን አቮካዶ ኤክፖርት ለማድረግ አቅዳ፤ 170 ቶን አቮካዶ ለውጪ ገበያ ኤክስፖርት እንዳደረገች ተገለጸ።
በሄኖክ ስዩም – ኢትዮጵያዊው የዕፅዋት ሊቅ ፕሮፌሰር ሰብስቤ ደምሰው የ2022 ሊንያን ሜዳሊያ ተሸላሚ ኾኑ።
በኦሮሚያ ክልል በመስኖ ስንዴ ከተሸፈነው መሬት ውስጥ ከ142 ሺህ ሄክታር በላይ ምርቱን ለመሰብሰብ የተቻለ ሲሆን 4.5 ሚሊዮን ኩንታል…
በተሁዉቦ በማርያም ንጉሴ – ከትላንት በስትያ ሁለት ዓመት ሙሉ ፀሐይና ዝናብ ሲፈራረቅባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎች በሦስትና በሳምንት ልዩነት የሐራጅ…
በአብይ ደምለው – በተለይ ባለፉት አራት አመታት በሰማያቱ ላይ እየተከሰቱ ያለፉ “ክስተቶችን” በተራ ትዕይንትነት እያለፍናቸው የፈጣሪን “መልዕክቶች” ልብ…
በአብይ ደምለው – ከምንወዳቸው መሪዎቻችን ለዛሬ ‘እነዚህን ብታሰባቸውስ?’ ብሎ ፌስቡክ ከትዝታ ማህደሩ መዞ ስላወጣው አብረን ብንጋራቸው አልኩ።
በሃውለት አህመድ – በቁርዓን መቅራት ሕይወት ውስጥ ክርስቲያን ጓደኞቻችን የራሳቸው ቦታ አላቸው። እኛም በጓደኞቻችን የቄስ ትምህርት ሕይወት ተሳትፎ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ “ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት” ጥሪን ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ የትኬት ዋጋ ላይ ባደረገው…
ጀነሬሽን አንሊሚትድ የወጣቶች ውድድር 2014 በዩኒሴፍ የተጀመረ አለም አቀፍ ሥራ ሲሆን 2 አሸናፊ ቡድኖችን ኒውዮርክ እሜሪካ ለሚካሄደው አለም…
በመላኩ ብርሃኑ – መንግስት መኪና አሽከርካሪዎችን የራሳችሁ ጉዳይ ሊል ጫፍ ላይ ደርሷል። በነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ምክንያት መንግስት ለድጎማ…
በናፍቆት ዮሴፍ – ቤቴ ትንሽ የሚያልቅ ነገር ነበራትና ግንበኞች ይሰሩ ነበር።ከሁለቱ አንዱ ከፖሊስ ጣቢያ ተደውሎለት ሊሄድ ሲነሳ ጓደኛው…
በታምራት ሃይሉ – ዛሬ ሃሙስ ቀን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ መገናኛና ብዙሃን ባለስጣንን የዘጠኝ የቦርድ አባላትን ሹመት…
በሃውለት አህመድ – አለንጋ – አለንጋ ክብሯን ካጣች ሰንብታለች። የኔ ልጆች በጣም ያበሳጩኝ ጊዜ በዕድሜያቸው ምናልባት 3 ወይ…
በሃውለት አህመድ – አልሃምዱሊላህ 8 ዓመት ያለማቋረጥ ቁርዓን ቤት ተመላልሼ ቀርቻለሁ። ሕፃናት እያለን (1980ዎቹ መጀመሪያ) ደብረ ብርሃን ከተማ…