አርእስተ ዜና
Mon. Jan 27th, 2025

አረንጋዴ ወርቅ የምበቅልባት ምደር ይርጋጨፌ

አረንጋዴ ወርቅ የምበቅልባት ምደር ይርጋጨፌ

ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብዎው አቅጣጫ 395 ኪሜ ርቀት ላይ የምትገን በገዴኦ ዞን ዉስጥ ከምገኑት ከተማዎች አንዳ የሆነች ይርጋጨፌ ከተማ 72,000 በላይ ሕዝብ ቁጥር ያላት ከተማ ነች።

ይርጋጨፈ ከተማ 1926 አመት ምህረት አቶ ቡሸ ጉሙላ በተባለው ግለሰብ እንደ ተቆረቆረች እና ከህዝይ በፋት ከይርጋጨፌ ወረዳ አስተዳደር ጋር ስትተዳደር እንደነበረች በመጥከስ አሁን ላይ ከ1996 አመት ምህረት ጀምሮ በከተማ መስተዳደር እዉቅና አግንታ ያለች ከተማ እንደሆነች የከተማዉ ከንትባ አቶ አብራም ሆርዶፊ ገልፀዉልናል። የአየራም ሁነታ 1500 ከፊታ ከባህር ወለል በላይ እስከ 2000 ሜትር፣ አመታዊ የዝናቡ መጠን ደሞ በአማካይ 1267 ሚሊ ልትር እና አመታው የሙቀት መጠን አማካይ 17.2 ድግር ሰንትግረድ ላይ ታገናለች።
በአለም አቀፈ በቡና ምርት የምትታወቅ ለሀገራችን እኮኖም ትልቅ ገብ የምታስገን አሩንጎደና ዉብ ከተማ ትልልቅ ዛፎች የሉባት የደን ሽፋና 90% በመቶ እና የእንሰት ምርት፣ አረንጋዴ የቡና ተክሎች ለም አፈር ያላት እና ምቹ ለመኖር ሆነ ለምጎበናዋት ዘጎች ንፁ አየር የምትለግስ ዉብ ከተማ ነች።

ከተማዉም እና በወረዳዉም የቡና ምህርት በጣም የምታወቅና ለከተማዉ ነዋርዎችም የእኮኖምያቸዉ መስረት እና ለእኮኖም ትልቅ ድርሻ ያለዉ በመሆኑ የከተማ ሕዝብ ለቡና ምርት ትልቅ ቦታ ይሰጣሉ፣ እናም ቡና የምለውን ስያሜ በመቀየር ” አረንጋዴ ወርቃችን” በማለት ለላ ስም ሰይሞታል። የከተማዉም ሕዝብ እንግዳ ተቀባይ 30 በላይ ብሔር ብሔረሰቦች በፈቅር እና በአንድነት ተባብረዉ የኖሩባት ከተማ ነች።

በአብዘናዉ በይርጋጨፌ ከተማ ላይ የምኖሩ ሰዎች ኑሮአቸዉ ንግድ ላይ የተመሰረተ ብሆንም በአጎራባች የወረዳ ቀበለዎች ላይ የምኖሩ ሰዎች ቡና እና እንሰት በማምረት ይተዳዴራሉ።
በከተማዉ ላይ የተለያዩ የንግድ ዘርፊ ሰኖሩ የቡና ንግድ ዘርፊ ግን ትልቁን ቦታ ይዛል፣ ያም የሆነዉ የይርጋጨፈ ወረዳ ላይ እና አንዳንድ የከተማዉ ቀበለ ላይ የምመረተዉ ቡና በአለም አቀፊ ደረጃ ተወዳዳር ሆነዉ የምቀርብ እና እንድዩም ደግሞ ለእትዮጵያ ሀገራችን ትልቅ የገብ ምንጭ የሆነዉን ኦርጋንክ (Oirganic) የተባለዉ ቡና የምገንበት ቦታ እንደሆነ የከተማዉ ከንትባ አብራርቶዋል።

ይርጋጨፌ ከተማ የተለያዩ የእኮኖማዊ እና ልማታዊ እንቅስቃሰ የምካይድባት ከተማ ሰትሆን 50% በመቶ በንግድ የምተዳደሩ ስሆኑ 80% በመቶ በከተማ ዙርያ ነዋርዎች አርሶ አደር ስሆኑ ቡና በማምረት የምተዳደሩ ከራሳቸውም ፊጆታ አልፈው ለሀገረ እንድዩም በአለም አቀፊ ኦርጋንክ የሆነዉን ቡና በማቅርብ ለሀገራችን ትልቅ ገብ ከዉጭ እንድታገን ትልቅ ምና የምጫወቱ ናቸዉ።

በይርጋጨፌ ከተማ የጠና፣ የትምህርት ተቃማቶች ስኖሩ ከነዝይም ዉስጥ በጤና ዘርፊ የመጀመርያ ሆስፒታል የግል ክልንኮች ፣መንግስታዉ ያልሆነ ድርት የፃናት ህኪምና ተቆማቶች እና፣ ከትምህርትም አንፃር የሁለተና ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የመጀመርያ ደርጃ ትምህርት ቤቶች የመዋለ ሕፃናት ትምህርት ቤቶቾ ፣የመንግስትና የግል ኮለጅ እንዳሉም በከተማዉ ደረጃ አጠቃላይ የዉሀ መሠረት ልማት 72% በመቶ የደረሰ ሰሆን 1123 ግለሰቦች ተጨማር ተቛማቶች የማብራት ቆጣር አላቸዉ አቶ አብራም ሆርዶፋ የይርጋጨፌ ከተማ ከንትባ ሰለ ከተማው መሠረተ ልማቶች በጠይቅናቸው ግዜ ገልፀዉልናል።

የመዋለ ንዋይ(investiment) ፊሰት ወደ ይርጋጨፈ ከተማ ለማምጣት እና ቦታ ማዘጋጀት ባለሐብቶችን ለመጋበዝ ሕዝቡ ጋ ያለዉ ሁነታ ማወቅ አስፈላግ እንደ ሆነ በማስገንዘብ በተልይ 2013 አመት ምህረት የእንቨስትመንትን ፊሰት ለመጨመር፣ ማህበረሰቡም ግንዛቤ የመፊጠራ በርካታ መድረኮች እንዳካሐዱ እና ይርጋጨፌን ለሀገራችንና ብሎም በምትታወቅበት ቡናዋ ደግሞ ለአለም ለማስተዋወቅ አቅደዉ እየስሩ እንዳሉ ከንትባዉ አስታውቆዋል።

ከሰላም እና ፀጥታ አንፃር ከዝይ በፊት ምንም የአይነት ችግር ያልነበረባት ከተማ ስትሆነ ከጥቅ አመት ቦኋላ ማለትም 2009 በምራብ እና ምስራብ ጉጅ አጎራባች ቦታዎች ጥቅት ሰላምን በማይፈልጉ ዘጎች በተነሳ አለመግባባት የተፈጠሩ ችግራችም ብኖሩም አሁን ላይ ግን ከተማዉ ወደቀድሞ ሙሉ ሰላማ እንደተመለሰች እና አሁን ላይ የምያሰጋ ነገር እንደለለ አቶ አብራም ገልፆዋል።

በለፉት ጥቅት አመታትም እንደ ሀገራችንም የ ፀጥታ ችግር የነበሬ መሆኑ የምታወቅ ስሆን እንደ ይርጋጨፌ ከተማም ስራዎችን በተረጋጋ ሁነታ እንዳይሰሩ እና ከተማዉ ማግነት ያለበትን ገብ በትክክል እንደይ ሰበሰብ ችግር ሆኖባቸዉ እንደነበረ ከንትባ አስታዉሶል። ሆኖም ግን ባለፉ 3 አመታት መሰረታዊ የሆኑ በርካታ ነገሮች እንደ ተሰሩ እና ከመሰረተ ልማት አንፃርም ብዙ የተሰራ ነገር እንዳለም ከንትባዉ ተናግሮዋ።

አሁን ላይ ከተማ UIDP (Urban Institution and Infrastructure Development Program ) የታቀፈች ስትሆን የከተማዉን ገብ ለማሳደግ እና ከተማዋን የማረችና ለእቨስትመንት ምቹ የሆነች ከተማ እንድትሆን ለማድረግ በተለያዩ ዘርፎች ውጠት ቶከር (program for result) የተሰነዉ ፒሮግራም በዎርልድ ባንክ (World Bank ) ድጋፊ እና በማበህረሰቡንም በማሳተፊ ለመስራት ያልተማሉ መሰረተ ልማቶችን እና ሐምሌ 19 በመባል የምታወቀዉን ትልቁ የሕዝብ መሰበስብያ አደራሽም ጭምር ለመገንባትም የከተማ አስተዳድር ዝግጅቱ አጠናቀዋል።

በቀጣይ ደሞ ከተማዉን ገብ ለማሳደግ ወጣቶች ስራ አጥነት ለመቀነስ ከተማዉን ተወዳዳር የምታወቅበትን ቡና ምርት በማሳደግ እና ማህበረሰቡን ተጠቃም ለማድረግ የማህበረሰቡ ጥያቀውን ለመመለስ እና ከተማ ማግነት የምገባውን የገብ ማግነት እንድትችል ከመሰረተ ልማትም አንፃር አዳድስ ኘሮጄክቶን እንደ ጀመሩና ለሕብረተሰቡ ለማድረስ ጠንክሮ እና አቅደዉ እየሰሩ እንደ ሆነ የከተማ ከንትባ ገልፀዋል።

ከዝህም ጋር ተይይዞ አቶ አብራም ሆርዶፊ “ሰላም ለሁሉ ነገር ትልቁን ቦታ የምይዝ ስለሆነ የሁላችንም ጉዳይ ነው” ሰላም የምሸጥ እና የምገዛ አይደለም በእጃችን ያለ ስለሆነ ሁላችንም የመንግስት እና ስቪክ ማህረሰቡ እና የከተማ ማህብረሰብ የራሱን ሰላሙን መጠበቅ እንዳለበትም ስለ ሰላም ዘብ መቆም እንድለበት እያስተምርን ነዉ ብልዋል።

የሰላም መደፋረስ በጣም ዋጋ የምያስከፊለን ስለሆነ ማህብረሰቡ ግንዛበ የመፊጠር ስራም እየተሰራ እንደሆነ በጦመቶከም ማህበረሰቡ እንግዳ የምከበል ባህሉም ተንቅቆ የምያዉቅ ማበረሰብ ስለሆነ ጥሩ የሆነዉን ባህል በማሳደግ መጥፎ የሆነዉን በመተዉ እንዳለባቸው አክለውም ገልፆል።

ተለያዩ ምድያም አካላቶችም ሆነ ሕዝቡን የማስተሳሰር ስራ ልሰራ ይገባል በማለት የተለያዩ እንቨስተሮች ወደ ከተማችን ወደ ይርጋጨፌ እንድመጡ ምድያም ከተማዉን በማስተዋወቅ ስራ በመስራት የበኩሉን እንድወጣ እና አሁን በከተማ ያለዉ ሁነታ ለንቨስተሮች ምቹ የሆነ ስለሆነ እና ማህረስቡም እንግዳ ተቀባይ በመሆኑ የተለያዩ ሰዎች ወደ ከተማቸው መቶ እንቨስት እንድያደርጉ አቶ አብራሀም ሆርዶፊ መልክታቸ አስተላልፈው።

Related Post