ዜና ወጋገን ባንክ 7 ቢሊዮን ብር ገቢ አገኘ Dec 12, 2023 ወጋገን ባንክ እ.ኤ.አ ሰኔ 30 በተጠናቀቀው የ2022/23 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ ሆኖ የተመዘገበውን ብር 7 ቢሊዮን ገቢ አገኘ፡፡