ዜና ከ28 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Sep 3, 2020 በስድስት ቀናት ከ28 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና የንግድ ማጨበርበሮች ተያዙ፡፡