ከ45 ቢሊየን ብር በላይ በኮንትሮባንድ እና ንግድ ማጭበርበር ተያዘ
የጉምሩክ ኮሚሽን ባለፉት 11 ወራት በሰራው የህግ ማስከበር ስራ በኮንትሮባንድ እና ንግድ ማጭበር ኢትዮጵያ ልታጣ የነበረውን 45 ነጥብ…
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
የጉምሩክ ኮሚሽን ባለፉት 11 ወራት በሰራው የህግ ማስከበር ስራ በኮንትሮባንድ እና ንግድ ማጭበር ኢትዮጵያ ልታጣ የነበረውን 45 ነጥብ…
የጉምሩክ ኮሚሽን በአንድ ሳምንት ውስጥ 60 ነጥብ 4 ሚሊዮን የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና 96 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር…
ካለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር የኢትዮጵያ የ2015 በጀት በ17 በመቶ አደገ። የሀገሪቱን የ2015 ጥቅል በጀት ፍትሐዊ በሆነ መንገድ በመደልደል…
በኔዘርላንድስ በሔግ ከተማና በአከባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውን ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡
የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ማዕከል በ3 ዓመታት ተግባራዊ የሚሆን ድጋፍ ፕሮሶፒስ ጁሊፎራ የተባለውን የዛፍ ዝርያ ለሲሚንቶና…
በስንታየሁ ግርማ – አይረሴዉማርቲን ሊዊተር ኪንግ አንድ ቀን ፍትህ እንደሚሰፍን ህልም አለኝ ብሎ ነበር፡፡ግን ይህ ህልም ቅዥት ሆኖ…
በስንታየሁ ግርማ – በሙስና እና በመግደል መካከል ያለዉ ልዩነት ኢምንት ስለመሆኑ የሚናገሩ ምሁራን ቁጥራቸው ቀላል አይደለም። የተደራጀ ሙስናና…
ከሐይማኖት ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ግጭቶች ጉዳታቸው እጅግ የከፋ ነው። በተለያዩ ጊዜያት በመገናኛ ብዙሃን እንደተዘገበው በሃገራችን ሐይማኖትን መነሻ አድርገው…
ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ የሚያስችላት የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመች።
በመላኩ ብርሃኑ እነዚህ 19 ህጻናት ከወላይታ ተሰርቀው በማዳበሪያ ታፍነው ወደ አዲስ አበባ ሲወሰዱ መንገድ ላይ ሳሉ ነው እግዚአብሄር…
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በክልሎች ደረጃ እየተካሄደ በሚገኘው “ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅንቄ ከ446 በላይ ኢንዱስትሪዎች ሥራ ማቆማቸውን መለየት መቻሉን ገለጸ፡፡
በታምራት ሃይሉ – ትላንትና የተመለከትኩት ነገር መንፈሴን ሲረብሸው ነው የዋልኩት፤ በሩዋንዳ ሚዲያ ኮሚሽን ጋባዥነት ወደ ኪጋሊ ከመጣሁ ሰነበትሁ፤…
ትላንት ረቡእ ኢለት በተደረጉ ሦስት በረራዎች ከሳዑዲ አረቢያ 1፣028 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።
በልብአርጋቸው ሽፈራሁ – የOMN ጋዜጠኞች እዚህ ጅጅጋ ዩኒቨርስቲ መጥተዋልና በትምህርት ፍኖተ ካርታው ላይ ሀሳብህን ይፈልጋሉ አሉኝ። ግዴለም ይቅርብኝ፣…
ባለፉት 9 ወራት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ340 ሺህ 638 ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የከንቲባ ጽ/ቤት አስታወቀ።
የመንግሥት ሥራዎችን በዲጂታል መልክ ለመሥራት የሚያስችሉ የሥራ ትሥሥር ማዕከላት በ6 ተቋማት ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር…
ለከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት ተጓዥ ኢትዮጵያዊያን ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከየኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ።
ኢትዮጵያ በዚህ አመት 200 ቶን አቮካዶ ኤክፖርት ለማድረግ አቅዳ፤ 170 ቶን አቮካዶ ለውጪ ገበያ ኤክስፖርት እንዳደረገች ተገለጸ።
በሄኖክ ስዩም – ኢትዮጵያዊው የዕፅዋት ሊቅ ፕሮፌሰር ሰብስቤ ደምሰው የ2022 ሊንያን ሜዳሊያ ተሸላሚ ኾኑ።