ዜና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ላይ የታክስ ቅነሳ ተደረገ Sep 16, 2022 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኢንቨስትመንትንና አስመጪዎችን የሚያበረታታ እንዲሁም ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ የታክስ ቅነሳ ተደረገ።