ዜና የ55 ኪሎ ሜትር አስፋልት መንገድ ሥራ ጀመረ Sep 27, 2020 ከ1.64 ቢልዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ከፋፈም ገላልሼ የተሰራው የ55.4 ኪሎ ሜትር አስፋልት መንገድ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ።