የሲሚንቶ ዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር የተወሰዱ እርምጃዎች ውጤት ተገኝቶባቸዋል
በገበያ ላይ የተከሰተውን የሲሚንቶ እጥረት እና የዋጋ ንረት ለመቆጣጠር የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች በሲሚንቶ ምርትና ግብይት ሂደቱ ላይ ውጤት…
ተቀዳሚ የኢትዮጵያ የቢዝነስ መረጃ ምንጭ ፤ ከህዳር 2002 ጀምሮ
በገበያ ላይ የተከሰተውን የሲሚንቶ እጥረት እና የዋጋ ንረት ለመቆጣጠር የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች በሲሚንቶ ምርትና ግብይት ሂደቱ ላይ ውጤት…
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4775 የላብራቶሪ ምርመራ መቶ ሰላሳ ስድስት (136) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን…
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5798 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ስልሳ ዘጠኝ (169) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ…
በደቡብ ክልል በስልጤ ወረዳ አንዲት የ30 ዓመት ወይዘሮ 4 ልጆች በሰላም ተገላገለች።
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2926 የላብራቶሪ ምርመራ ሰማንያ አምስት (85) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ…
ባለፉት አስር ቀናት ውስጥ (ከግንቦት 12-21/12 ዓ.ም) ከ25.4 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ የወጣላቸውና ግምታዊ ዋጋ ያልወጣላቸው የተለያዩ…
በ2012 በጀት ዓመት 9 ወራት ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ክትትል ከሚያደርግባቸው የግብርና ምርች ከ600 ሚሊዮን በላይ የውጪ ምንዛሪ መገኘቱን…
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3410 የላብራቶሪ ምርመራ አርባ ስድስት (46) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ…
ኢታክስ ምንድነው? ኢንተርኔትን በመጠቀም ታክስን የማስታወቅ፣ ክፍያን የመፈፀም፣ የክሊራንስ አገልግሎት የማግኘት እና የታክስ ነክ ጥያቄዎችና ማብራሪያዎች ለማግኘት የሚረዳ…
ባህር ዳር ጉምሩክ ሰራባ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ኬላ ላይ በቀን 16/9/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 በተደረገው ፍተሻ ብዛቱ 230 የቱርክ…
በደቡብ ክልል ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የወጡ ክልከላዎችን የተላለፉ 7 ሺህ አሽከርካሪዎች መቀጣታቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
የቀጣዩ አመት የተማሪዎች ምገባ መርሀግብር 600 ሺህ ተማሪዎችን ያካትታል ሲሉ ኢ/ር ታከለ ኡማ አመልክተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ የልዑካን ቡድናቸው፣ ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ጋር ውይይት አካሂደዋል።
ከኮቪድ 19 በኋላ ያሉት ሁኔታዎች በምርጫ ሥራዎች ላይ አዳዲስ እርምጃዎችንና መመዘኛዎችን ማስገደድን ሊያስተዋውቅ እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ…
ኢትዮጵያ ሁለት የቴሌኮሙኒኬሽን ፈቃዶችን ለመስጠት መጠየቂያ አወጣች። የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን በዛሬው እለት ሁለት የቴሌኮሙኒኬሽን ፈቃዶችን ለመስጠት የፍላጎት መግለጫ…
መሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ የሚገኙ 20 የመሬት ይዞታዎች የሚካሄደው የሙከራ የይዞታ መለየት እና መቀየስ ስራ አፈፃፀም…
ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 3,460 ላቦራቶሪ ምርመራ 24 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ በመያዛቸው አሁን ላይ በወረርሽኙ የተያዙ ሰዎች ቁጥር…
በ2012 በጀት ዓመት ያለፉት 9 ወራት 2.68 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 2.09 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን…
በአዲስ አበባ ከተማ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ መስጂድ ግንባታ ለማካሄድ መሠረት ድንጋይ ተቀመጠ ።
በመጪዎቹ ወራት የአንበጣ መንጋ በሀገሪቱ ሊፋፋ እንደሚችል የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የመንጋውን መስፋፋት ለመግታት ስድስት አውሮፕላኖችን ማሰማራቱን ገለፀ።