አርእስተ ዜና
Mon. Jan 27th, 2025

የቱሪስትን ቀልብ ከሚስበዉ ፈንድቃ በስተጀርባ

የቱሪስትን ቀልብ ከሚስበዉ ፈንድቃ በስተጀርባ
የቱሪስትን ቀልብ ከሚስበዉ ፈንድቃ በስተጀርባ

ኢትዮጵያ ከ 80 በላይ ብሄረሰቦች ያሉዋት ሲሆን አያንዳንዱ ብሄር በጣም ልዩ የሆነ የየራሱ ባህላዎ ጭፈራዎች አሉዋቸው።እነዚን ልዩ የባህላዎ ጭፈራዎቿን ከተለያየ የጥበብ ዘርፋ ጋር በማቀናጀት ባህሉዋን ለአለም ያስተዋወቁ እንዲሁ ለጎብኚዎችም ሆነ ለህብረተሰቡ የባህልቤት በመክፈት ባህሉን ተደራሽ እያረጉ ያሉ በርካታ የባህል ቤቶች ይገኛሉ ከነዚህም መካከል ፈንድቃ የባህል ማአከል አንዱ ነው።

በህብረተሰቡ ዘንድ ባህሉን አክብሮ ባለሞያዎችን ከማገዝ ጎንለጎን ባህሉን የመናቅ ችግር አንዳንድ ግለሰቦችለይ እንደሚመለከቱና ውስጣቸውን በማዳመጥ ለጥበቡ ክብር እንዲሰጡ፣ባህላቸውን እንዲያከብሩም አያይዘው ገልፀዋል። ባሁኑ ግዜ በኢትዮጽያ በርካታ የባህል ቤቶች ይገኛሉ እነዚህ የባህል ቤቶች የቱሪስቱን ቀልብ መሳባቸውንና ለሀገሪቱ ትልቅ የቱሪስት መስብ ለመሆን መቻላቸውን መረጃዎች ያሣያሉ።
[embedyt] https://www.youtube.com/watch?v=OoyF-UP8R0w[/embedyt]

Related Post