አርእስተ ዜና
Mon. Jan 27th, 2025

የረጅም እርቀት የእግር ጉዞ ከግሬት ሀይከርስ ጋር

የረጅም እርቀት የእግር ጉዞ ከግሬት ሀይከርስ ጋር
የረጅም እርቀት የእግር ጉዞ ከግሬት ሀይከርስ ጋር

ከዛሬ አምስት አመት በፊት ነው የአቶ እዬኤል ትዝታው ጓደኞች እንደቀልድ ልደት ግብዣ የተጀመረ የረዥም እርቀት የተራራ ጉዞ መንፈሣቸውን በማደሡ ካንዴም ሁለቴ የረርን ደጋግመው ወንጪን በእግር ጉዞ ጎብኝተዋል።

አቶ እዬኤል ጆሮ የደረሰው ይህ የማይጠገብ የግር ጉዞ እንደሰሙ አቶ እዬኤል ጓደኞቻቸውን ተቀላቀሏቸው። እንዲህ እንዲህ እያሉ ለሁለት አመታት በተለያዪ የኢትዬጲያ ተራሮች ከተጓዙ ቡሀላ የኢትዬጽያ ተፈጥሮ ከመዝናኛ አልፎ የቱሪስት መስእብ መሆን እንደሚችል ስለተረዱ “great hikers” የሚል ድርጅት መስርተው መንቀሣቀስ ጀመሩ።

ይህ እራሶን እንድትፈትኑ እንፈትኖ የሚለው መሪቃላቸውን ይዘው የረጅም እርቀት የግርጉዞንና የፓራሎግ አገልግሎት በመስጠት ለይ የለው “great hikers” ይህ ገና ጅማሮው መሆኑን ሀገሪቱ ያላት ሀብት ከዚህ በላይ መሆኑን አቶ እዬኤል አያይዘው ይገልፃሉ።

በኢትዮጵያ 11.2% ወይም ወደ 12,296,000 ሄክታር የሚሆነው በደን የተሸፈነ ነው ሲል ፋኦ አስታውቋል ፡፡ ኢትዮጵያ 511,000 ሄክታር የተከለለ ደን ነበራት ፡፡ የደን ሽፋን ለውጥ-እ.ኤ.አ. ከ 1990 እስከ 2010 ባለው ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያ በአማካይ 140,900 ሄክታር ወይም በዓመት 0.93% ታጣለች ፡፡ በአጠቃላይ ከ 1990 እስከ 2010 ባሉት ጊዜያት ውስጥ ኢትዮጵያ 18.6 በመቶውን የደን ሽፋኗን አጥታለች ወይም ወደ 2,818,000 ሄክታር አካባቢ ታጣለች፡፡

የኢትዮጵያ ደኖች በሕይወት ባሉ የደን ባዮማስ ውስጥ 219 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ካርቦን ይይዛሉ ፡፡ ብዝሃ ሕይወት እና ጥበቃ የተደረገባቸው አካባቢዎች ኢትዮጵያ ከ 1408 የሚበልጡ የታወቁ ወፎች ፣ አጥቢ እንስሳት እና ተሳቢ እንስሳት እንዳሏት ከዓለም ጥበቃ ክትትል ማዕከል በተገኘው አኃዝ አመልክቷል ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 7% የሚሆኑት በሌላ ሀገር ውስጥ አይኖሩም ፣ እና 4.6% ስጋት ላይ ናቸው ፡፡

Related Post