አርእስተ ዜና
Fri. Nov 22nd, 2024

ዞማ ቤተ-መዘክር አዲስ አበባን የቱሪስት መስህብ ለማድረግ እየሠራ ይገኛል

ዞማ ቤተ-መዘክር አዲስ አበባን የቱሪስት መስህብ ለማድረግ እየሠራ ይገኛል
ዞማ ቤተ-መዘክር አዲስ አበባን የቱሪስት መስህብ ለማድረግ እየሠራ ይገኛል

እነ አክሱም፣ላሊበላ፣ፋሲለደስ መነሻቸው ናቸው ከቀድት ኢትዮጵያን የቤት አሰራርን፣ከጥንት ምሁራን ትውልድን በንባብ መገንባትን፣ከ ኢትዮጵያ የለምለምነት ምሣሌ አገር በቀል አታክልትን ይዘው በመዲናችን የፈጠሩት የጥበብ ጫካ አለም ተቀባብሎ የዘገበው ዞማ ቤተ-መዘክር።

ዞማ ቤተ-መዘክር ከተመሠረተ ከ19 አመት በላይ ሲሆነው ትንሿ ዞማ ብለው የሚጠሩዋት በ ዣቲካ ኤንባሲ ጀርባ አከባቢ ለመጀመሪያ ግዜ በ መስከረም አሰግድ በኤልያስ ስሜ ከተመሠረተች ቡሀላ ለአመታት ለተለያዩ ዲፕሎማቶች አገልግሎ ስትሰጥ ቆይታ ህልማቸውን እውን ለማድረግ በመካኒሳ አቦ አከባቢ ሰፋ ባለመልኩ ለመክፈት ችለዋል። ዞማ ቤተ-መዘክር አገር በቀልና የቅመም ተክሎችን፣ ቤተ-መፀሀፋት፣ እንስሳት ዕርባታ፣ የሰነ-ጥበብ ማዕከል፣ ትያትር ማሣያ፣ ትምህርት ቤት፣ ምግብ ቤትን ያካተተ ሲሆን ባሁኑ ግዜ ተጨማሪ ቅርጫፋ በንጦጦ ከፋቶ ሰሪ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

ወ/ሮ መስከረምና ኤልያስ ከትንሿ ዞማ ተነስተው ዛሬ ለይ ቢደርሱም ወደፊት ገና ብዙ ህልም እንዳላቸውና እሱን ለማሣካት እንደሚሰሩ ወጣቱም በዚህ ህልማቸውለይ እንዲሣተፋ፣ህይ ህልማቸውን እንዲረከብ እንዲሁም መንግስት በንደዚህ አይነት የልማት እቅድ ለይ ላሉ የቦታ ድጋፋ ቢያደርግ ሲሉ መልክት ያስተላልፋሉ።
[embedyt] https://www.youtube.com/watch?v=7xLNl_ECgrk[/embedyt]

Related Post