አርእስተ ዜና
Mon. Jan 27th, 2025

136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል
136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4775 የላብራቶሪ ምርመራ መቶ ሰላሳ ስድስት (136) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2156 ደርሷል፡፡

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አስራ ሰባት (17) ሰዎች (8 ከአዲስ አበባ፣5 ከአማራ ክልል፣ 2 ከአፋር ክልል እና 2 ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 361 ነው። በትላንትናው ዕለት 17ሰዎች 8 ከአዲስ አበባ፣ 5 ከአማራ ክልል፣ 2 ከአፋር ክልል እና 2 ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ ን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 361 ደርሷል።

Related Post