አርእስተ ዜና
Sat. Nov 23rd, 2024

የኢትዬጵያ አየር መንገድ የዕቃ ማጓጓዣ ዋጋ እንዲቀንስ ጥሪ አቀረበ

የኢትዬጵያ አየር መንገድ የዕቃ ማጓጓዣ ዋጋ እንዲቀንስ ጥሪ አቀረበ
የኢትዬጵያ አየር መንገድ የዕቃ ማጓጓዣ ዋጋ እንዲቀንስ ጥሪ አቀረበ

ኢትዩጵያ ከ53 ሚሊዮን በላይ የከብት ብዛት ያሉዋት ሲሆን 25.5 ሚሊዮን የበግና 24.1 ሚሊየን የፍየል ሀብት ሀገሪቷ እንዳላት መረጃዎችና ያሣያሉ። ይህም ሀገሪቷ እንድስትሪ ጠንካራ የጥሬቃ እንዲኖራትና ካፍሪካ አንደኛና ከአለም ዘጠነኛ በከብት ብዛቷ ያደርጋታል።

ከዚህም የተነሣ በተለያየ የቆዳ ምርቶች ለይ ተሰማርተው የሚገኙ በርካታ ድርጅቶች ይገኛሉ ከነዚህም መሀከል BILLE BAGS በተሠኘው የንግድ ምልክት የቆዳ ቦርሣዎችን የሚያመርተው ድርጅት አንዱ ነው።

ይህ ድርጅት ከተመሠረተ ሶስት አመት ሲሆነው ለተከታታይ ሁለት አመታት በሀገርውስጥገበያለይ ሲሠራ ቆይቶ የሀገር ውስጥ ገበያ አጥጋቢ ባለመሆኑ ሙሉበሙሉ ወደ ውጪ ምርቱን ወደመላክ መግባቱን የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ይፍጠር ከበደ ይናገራሉ።

መንግስትም የኢትዮጵይ አየር መንገድ መጓጓዣ ዋጋን በአነስተኛ ደረጃ የቆዳምርቶችን እያመረቱ ወደወጪ ለሚልኩ ኩባንያዎች የተመጣጠነ እንዲያደርግ አቶ ይፍጠር ይመክራል።
ከዚህም በተጨማሪ በቂ የማረቻ ቦታ እና የቆዳ ምርት ቅድሚያ የማግኘት እድሉ እንዲመቻችላቸው ሀሣብ አቅርበዋል።ይህም ከተመቻቸ ለሀገሪቱ በቂ የምንዛሬ ምንጭ የሚያመጣዘርፍ እንደሚሆን ባለሙያው ይናገራሉ።

ኢትዬጵያ የቆዳምርቶችን ወደ ውጭ አገር በመላክ የምታገኘው የውጭ ምንዛሬ በየአመቱ እያደገ መምጣቱን መረጃዎች ያሣያሉ። ሀገሪቱ እንደሆኑ ኢሮኘያን አቆጣጠር 2013 ዓ.ም ወደ ውጭ ከላከችው የቆዳምርቶች 25ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ያገኘች ሲሆን ይህ ገቢ ከአምስትአመትቡሀላ በ2018 ወደ 133 ሚሊየን ማደጉን የ ንግድና ኢንድስትሪ መረጃያሣያል

[embedyt] https://www.youtube.com/watch?v=KHfYgdgjbiI[/embedyt]

Related Post