አርእስተ ዜና
Mon. Jan 27th, 2025

የብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ 225 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መረጠ

የብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ 225 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መረጠ
የብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ 225 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መረጠ

ላለፉት ሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ 225 አባላትን የያዘ የማዕከላዊ ኮሚቴ እና 45 አባላትን ያሉበት የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መርጦ የፓርቲውን የወደፊት የትኩረት አቅጣጫ ያመላከቱ ባለ 6 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣትና አጠናቀቀ።

ዕጩዎች ከተጠቆሙባቸው መስፈርቶች ውስጥ በኢትዮጵያዊነት እና በኢትዮጵያ አንድነት የማይደራደር፣ የኢትዮጵያውያንን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት የሚያጎላ፣ ብዝሀነትን የሚቀበል፣ ኢትዮጵያ የገጠማትን ዘርፈ ብዙ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ ችግሮች ለመፍታት ዕውቀቱ፣ ቁርጠኝነቱ እና ሥነ ልቡና ያለው፣ ሌብነትን አምርሮ የሚታገል እንዲሁም ጽንፈኝነትንና አክራሪነትን የሚቃወም መሆን ይገኙበታል።

በመጀመሪያው የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ላይ ለፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከተመረጡ አባላት ስም ዝርዝር ዉስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል ፦
1. ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
2. አቶ አደም ፋራ
3. አቶ ደመቀ መኮንን
4. አቶ ደስታ ሌዳሞ
5. ዶ/ር ፍጹም አሰፋ
6. አቶ አብርሃም ማርሻሎ
7. አቶ አሻድሊ ሀሰን
8. አቶ ጌታሁን አብዲሳ
9. አቶ ኡመድ ኡጁሉ
10. አቶ ተንኳይ ጆክ
11. አቶ ኦርዲን በድሪ
12. አቶ አሪፍ መሃመድ
13. ዶ/ር አብርሃም በላይ
14. ዶ/ር ሊያ ታደሰ
15. ሀጂ አወል አርባ
16. ሀጅ ኢሴ አደም
17. አቶ ኤሌማ አቡበከር
18. ወ/ሮ ሀሊማ ሀሰን
19. አቶ ሙስጠፌ መሀመድ
20. አቶ አህመድ ሽዴ
21. ዶ/ር ነጋሽ ዋጌሾ
22. አቶ ፀጋዬ ማሞ
23. ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል
24. አቶ ተስፋዬ በልጅጌ
25. አቶ ርስቱ ይርዳው
26. አቶ ተስፋዬ ይገዙ
27. አቶ ሞገስ ባልቻ
28. አቶ ጥላሁን ከበደ
29. አቶ መለሰ ዓለሙ
30. አቶ ሽመልስ አብዲሳ
31. አቶ ፍቃዱ ተሰማ
32. ዶ/ር አለሙ ስሜ
33. ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
34. አቶ አወሉ አብዲ
35. አቶ ሳዳት ነሻ
36. ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
37. ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ
38. ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ
39. ዶ/ር ይልቃል ከፍያለ
40. ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ
41. አቶ ተመስገን ጥሩነህ
42. አቶ መላኩ አለበል
43. ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ
44. ዶ/ር ሰማ ጥሩነህ
45. አቶ ግርማ የሺጥላ

Related Post