አርእስተ ዜና
Wed. Dec 25th, 2024

አንዲት እናት 4 ልጆች በሰላም ተገላገለች

አንዲት እናት 4 ልጆች በሰላም ተገላገለች
አንዲት እናት 4 ልጆች በሰላም ተገላገለች

በደቡብ ክልል በስልጤ ወረዳ አንዲት የ30 ዓመት ወይዘሮ 4 ልጆች በሰላም ተገላገለች።

ሰነና ገሬራ ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወይዘሮ ዜኖ ሸምሱ በቅበት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በተደረገላት የቀዶ ህክምና 3 ሴት እና 1 ወንድ ልጅ በሰላም ተገላግላለች።
በአሁኑ ሰዓት ህፃናቱ በመልካም ጤንነት ላይ የሚገኙ ሲሆን የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።
(ምንጭ ደቡብ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ)

Related Post