አርእስተ ዜና
Thu. Dec 26th, 2024

በኢትዮጵያ በእንዝላልነት የሚጠፍው ገንዘብ የላቀ ነው

በኢትዮጵያ በእንዝላልነት የሚጠፍው ገንዘብ የላቀ ነው
በኢትዮጵያ በእንዝላልነት የሚጠፍው ገንዘብ የላቀ ነው

ባሁኑ ግዜ በኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ የውጪ ጅረጅቶች በሀገሪቱ ውስጥ ባለሟላቸውን በማፍሰስ ድርጅት ለመመስረት ሲያስቡ እንዲሁም ሀገርውስጥ ተመስርተው ከአመታት ቡሀላ የድርጅታቸውን የወደፊት እጣፍንታና ያለባቸውን ችግር ለመፍታት ሲቸገሩ እናያለን እነዚህን እና መሰል ችግሮችን ለመፍታት የተመሠረቱ የተለያዩ ድርጅቶች ይገኛሉ ከነዚህም መሀከል HSTየተሰኘው ድርጅት አንዱ ነው።

ከ HST ጋር የሰሩ ድርጅቶች በጣም ትርፍማ እንደሆኑና ድርጅቱ ግዜአዊ ትርፍን የሚፈልግ ባለመሆኑ ብዙ ኪሳራን እንዳለፈና ለደንበኞቹ ይህን አሰራር ለማጋራት ግዜአዊ ተርፍን አስቦ የሚመጣ ደንበኛን እንደማያስተናግድና ዘላቂ ትርፍን እንደሚያመጣ ባለሞያው ገልፀዋል።

መንግስት ቢሮክራሲን ማዘመን እንዳለበትና ይህም የሚሆነው በባለሞያ የተደገፈ አሰራር ቢሆን በዚህም ቦታለይ የሚቀመጡ ባለሞያዎች ከፓለቲካጋር ንክኪነት የሌላቸውና በቂ ክፍያን ማግኘት እንዳለባቸውም አያይዘው ገልፀዋል።

ኢትዮጵያ ውስጥ ባሁኑ ግዜ የተለያዩ የውጪጅርጅቶችም ሆነ የሀገር ውስጥ ድርጅቶች የቅጥር ፍላጎት፣ለኦዲትአና ችግሮችን ለመፍታት እንደ HST ባሉ ድርጅቶች ውጤታማ እንደሆኑ መረጃዎች ያሣያሉ

Related Post