አርእስተ ዜና
Wed. Dec 25th, 2024

ሁለት ኪሎ ወርቅ በመደበቅ ወደ ሀገር ለማስገባት የተደረገዉ ሙከራ ከሸፈ

ሁለት ኪሎ ወርቅ በመደበቅ ወደ ሀገር ለማስገባት የተደረገዉ ሙከራ ከሸፈ
ሁለት ኪሎ ወርቅ በመደበቅ ወደ ሀገር ለማስገባት የተደረገዉ ሙከራ ከሸፈ

ሁለት ኪሎ ወርቅ በጫማ ዉስጥ በመደበቅ ወደ ሀገር ዉስጥ ለማስገባት የተደረገዉ ሙከራ ከሸፈ።

በገቢ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል በኩል ወደ ሀገር ዉስጥ ለማስገባት የታቀደ ሁለት ኩሎ ግራም የሚመዝንና ግምታዊ ዋጋዉ ስድስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሽህ ብር የሆነ ወርቅ ተያዘ።

ወርቁን በጫማ ዉስጥ በመደበቅ ወደ ሀገር ዉስጥ ለማስገባት የተደረገዉ የረቀቀ ሙከራ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በኢንተለጀንስ እና ኮንትሮባንድ ክትትል የተያዘ ሲሆን የወንጀሉ ሁኔታ በመጣራት ሂደት ላይ ይገኛል ሲል የጉሙሩክ ኮሚሽን ማምሻውን አስታውቋል::

Related Post