አርእስተ ዜና
Wed. Dec 25th, 2024

3D የቅንድብ ስራ በአዲስ አበባ

3D የቅንድብ ስራ በአዲስ አበባ
3D የቅንድብ ስራ በአዲስ አበባ

ባሁኑ ግዜ በኢትዮጽያ ዉበትን መጠበቅ ባህል ይመስላል። ሴቱም ውንዱም አሸብርቆ ይታያል በተለይም ለሴቶች በርካታ ውበት መጠበቃያ የውበት ሳሎኖች ይገኛሉ።

ከወትሮ በተለየ እራሳቸውን አዘምነው በሰለጠኑ መሳሪያዎች 3D በተሰኘ የቅንድብ ስራ የተሰማሩ ድርጅቶችም በመዲናዋ እየተዘወተሩ ይገኛሉ።ከነዚም መካከል jo man የተሰኘው የ3D ቅንድብ መስሪያ ድርጅት አንዱ ነው።
[embedyt] https://www.youtube.com/watch?v=Nvtm7qVaH-c[/embedyt]
ለወትሮ ቀንደብ ሀጥያት ነው የሚለው እሳቤ ተቀይሮ ህብረተሰቡ ለሜካብ የለው አመለካከት መሻሻሉን አያይዘው ይናገራሉ። በሁኑ ግዜ የተለያዩ የሜካፕ ድርጅቶች በሀገሪቱ እመጣ መሆኑንና የሜካፕ ኢንዱስትሪው በ ኢትዩጽያ እየተስፋፋ መምጣቱን መረጃዎች ያሣያሉ።

Related Post