አርእስተ ዜና
Wed. Dec 25th, 2024

የማንበብ ባህላችን ለምን ተዳከመ

የማንበብ ባህላችን ለምን ተዳከመ
የማንበብ ባህላችን ለምን ተዳከመ

ትምህርት፣ስልጣኔ፣ታሪክ፣የአገር እድገትን እና መሠል እውቀቶችን የምናገኝበት መፀሀፍ። በኢትዮጵያ ታሪክ ንባብ በዕምነት ቦታዎች የሚሰጥ ትልቅ ትምህት ነበር የሊቅ ምሁራን መፍለቃያም መሆኑዋን ታሪክ ያወሳዋል በአሁኑጊዜ ግዜ ያለው ትውልድ ግን በንባብ ልማዱ በስፊው ይወቀሣል።

ይህን ታሪክ አስጠብቀው ያሁኑን ትውልድ ለመቅረፅ፣መጪውን ትውልድ በእውቀት ለመመገብ፣ያለፈውን ትውልድ ለመካስ መፀሀፍ በማተም፣በማከፍፈል፣የውጭ መፀሀፍትን በማቅረብና በተመጣጣኝ ዋጋ በመሸጥ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ድርጅቶ ይገኛሉ book site ከነዚህ መሀል አንዱ ነው።

በጃቸው ተሸክመው በየመኪናዎች ከሀል እየተሯሯጡ፣በመንገድ ዳር ውርጭ፣ዝናብ፣ፀሀይ እየተፈራረቀባቸው መፀሀፍት እየሸጡ ያሉ ሰዎች የያዙት ትውልድ የሚገነባ ትልቅ ሀብት ነውና የቦታ ድጋፍ መንግስም ሆነ ይመለከተኛል ያለ አካል ቢያደርግላቸው ሲሉ ባለሞያው ይገልፃሉ።
[embedyt] https://www.youtube.com/watch?v=fE3GhtPNheY[/embedyt]
በኢትዮጵያ ያለውን የንባብ ድክመትን ተረድቶ እየሰራ ያለውም Ethiopian reads 1998 ተመስርቶ በመላ ኢትዮጵያ የወጣቶችን እና የህጻናትን እውቀት በመገንባት ረገድ መሪ ሆኖ ቆይቷል፡፡ የመጀመሪያው ቤተመፃህፍታቸው የተቋቋመው በ 2003 ሲሆን ከዚያን ጊዜ አንስቶ በየአገሩ የሚዘዋወሩ ከ 72 በላይ የቤተ-መጻህፍት ቤቶችን በመገንባት ከሩብ ሚሊዮን በላይ መጻሕፍትን በማጓጓዝ በዓመት ከ 130,000 በላይ ሕፃናትን በማገልገል ላይ ይገኛሉ። በዚህም ጥቅምት 27 ቀን 2016 ለመሸለም ችለዋል።

Related Post