አርእስተ ዜና
Wed. Dec 25th, 2024

በቡታጅራ የመሠረተ ልማት መስፋፋት የገቢ ምንጭ እየፈጠረ ነዉ

በቡታጅራ የመሠረተ ልማት መስፋፋት የገቢ ምንጭ እየፈጠረ ነዉ
በቡታጅራ የመሠረተ ልማት መስፋፋት የገቢ ምንጭ እየፈጠረ ነዉ

ቡታጅራ ከተማ የከተማ አስተዳደርነትን ቦታ ካገኘች ወደ 25 አመታት በላይ ይቆጠራል። ቡታጅራ ከተማ የመሰረተ ልማት ማስፋፍያ ፕሮግራም ባለሙያ የሆኑት አቶ መላኩ አየለ ከኒዉ ቢዝነስ ኢትዮጲያ ጋር ባደረጉት ቆይታ በከተማዋ ላይ ያሉ የመሰረተ ልማት ማስፋፍያዎች ጥሩ ደረጃ ላይ እንዳሉ አብራረተዋል።

ለከተሞች የሚሰጡ በጀቶች በአግባቡ ከዋሉ በራሳቸዉ የገቢ ምንጭ እንደሚሆኑ ካላቸዉ ልምድ አስታዉከዋል። ከተማዋ ይበልጥ በመሰረተ ልማት እንዳታንሰራራ ተፅእኖ እየፈጠሩ ያሉ ነገሮችን ገልጸዋል። ቡታጅራ ከተማ ወደ 64,000 የሚሆኑ ነዋሪዎች ሲኖሩአት፣ በየጊዜዉም በመጨመር ላይ ያለዉ የከተማዋ ገቢም በአሁኑ ሰአት በአመት ከ118 ሚልየን ብር በላይ ደርሶአል።

Related Post