የኢትዮጵያ አየር መንገድ በየቀኑ ወደ አስመራ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በየቀኑ ወደ አስመራ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በየቀኑ ወደ አስመራ የሚያደርገውን በረራ በቀጣይ ሳምንት ሀምሌ 10 እንደሚጀምር አስታወቀ። አየር መንገዱ በቀጣይ ሳምንት ማክሰኞ ወደ አስመራ የሚያደርገውን በረራ በቦይንግ 787 እንደሚያደርግ ነው የተገለፀው።

Continue Reading
የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጥሪ ለዲያስፖራ, ለባለሀብቶች, ለምሁራን, ለወጣቶችና ለመንግስት ሰራተኞች

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጥሪ ለዲያስፖራ, ለባለሀብቶች, ለምሁራን, ለወጣቶችና ለመንግስት ሰራተኞች

የ2011 የፌደራል መንግስት በጀትን በተመለከተ ማብራሪያ ለመስጠት ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፥ በአዲሱ በጀት ዓመት ሀገሪቱ ጤነኛ ኢኮኖሚ እንደትይዝ ያግዛል ያሉትን ምክር ሀሳብ አቅርበዋል።

Continue Reading
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በምዕራብ ጉጂ እና ጌዲዮ ዞን የተፈናቀሉ ዜጎችን ዛሬ ይጎበኛሉ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በምዕራብ ጉጂ እና ጌዲዮ ዞን የተፈናቀሉ ዜጎችን ዛሬ ይጎበኛሉ

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራ ከፍተኛ ልዑክ  በምዕራብ ጉጂ እና ጌዲዮ ዞን አካባቢ በተቀሰቀሰው ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎችን እንደሚጎበኙ ተገለፀ።

Continue Reading

የፖሊስ የደንብ ልብስ በመልበስ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብርና ዶላር ዘርፈዋል የተባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በአዲስ አበባ ከተማ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሀና ማርያም አካባቢ የፌዴራል ፖሊስ የደንብ ልብስን በመልበስ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብርና መጠኑ ያልታወቀ ዶላር ዘርፈዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

Continue Reading