የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ ለሚደረገው ዕርቀ ሰላም ሶስት ሊቃነ ጳጳሳት እንደምትልክ አስታወቀች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ ለሚደረገው ዕርቀ ሰላም ሶስት ሊቃነ ጳጳሳት እንደምትልክ አስታወቀች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ ለሚደረገው ዕርቀ ሰላም ሶስት ሊቃነ ጳጳሳት እንደምትልክ የቤተክርስቲያኒቷ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ አስታወቁ።

Continue Reading
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ 100 ቀናት

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ 100 ቀናት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ወደ ስልጣን የመጡበት ወቅት በሁሉም ረገድ እጅግ ፈታኝ የሆኑ ጉዳዮች ባረበቡበት ወቅት ነው። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የ100 ቀናት ቆይታ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት በዚህ መልኩ ዳሶታል፡፡ ውስጣዊ መረጋጋትን ከመፍጠር አኳያ መንግስት ውስጣዊ መረጋጋት ማስፈን ተስኖት ሁለት ጊዜ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የተገደደበት፣ እዚህም እዚያም ግጭቶችና ትርምሶች የሚፈሉበት፣ በማንኛውም ቅፅበት አዲስ አበባ […]

Continue Reading
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በየቀኑ ወደ አስመራ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በየቀኑ ወደ አስመራ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በየቀኑ ወደ አስመራ የሚያደርገውን በረራ በቀጣይ ሳምንት ሀምሌ 10 እንደሚጀምር አስታወቀ። አየር መንገዱ በቀጣይ ሳምንት ማክሰኞ ወደ አስመራ የሚያደርገውን በረራ በቦይንግ 787 እንደሚያደርግ ነው የተገለፀው።

Continue Reading
የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጥሪ ለዲያስፖራ, ለባለሀብቶች, ለምሁራን, ለወጣቶችና ለመንግስት ሰራተኞች

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጥሪ ለዲያስፖራ, ለባለሀብቶች, ለምሁራን, ለወጣቶችና ለመንግስት ሰራተኞች

የ2011 የፌደራል መንግስት በጀትን በተመለከተ ማብራሪያ ለመስጠት ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፥ በአዲሱ በጀት ዓመት ሀገሪቱ ጤነኛ ኢኮኖሚ እንደትይዝ ያግዛል ያሉትን ምክር ሀሳብ አቅርበዋል።

Continue Reading