የሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቢኔ አባላት ቁጥር ከ28 ወደ 20 እንዲቀንስ ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቢኔ አባላት ቁጥር ከ28 ወደ 20 እንዲቀንስ ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትናንት ባደረገው ስብሰባ የፌደራል መንግሥትን አስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በተዘጋጀ ረቀቅ አዋጅ ላይ መክሮ እንዲጸድቅ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልኳል።

Read More...
አብዮታዊ ዴሞክራሲን ለመተካት አቅጣጫ አልተቀመጠም

አብዮታዊ ዴሞክራሲን ለመተካት አቅጣጫ አልተቀመጠም

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) በ11ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ ግንባሩ የሚመራበትን አብዮታዊ ዴሞክራሲ ፕሮግራም ለማጎልበት አቅጣጫ ማስቀመጡን የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር ገለጹ።

Read More...
10ኛው የደኢህዴን ድርጅታዊ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

10ኛው የደኢህዴን ድርጅታዊ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ 10ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ በሀዋሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።ድርጅታዊ ጉባዔው እንደ ሀገር እና እንደ ክልል የተጀመረውን ለውጥ የሚያስቀጥሉ አዳዲስ አመራሮቸን እንደሚያደራጅ እምነት እንዳላቸው የድርጅቱ ሊቀ መንበር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ገልፀዋል።

Read More...
ህወሃት በድርጅታዊ ጉባኤው ክልሉንና ሀገሪቱን የሚጠቅም ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ተስፋ አለን – ዶ/ር ደብረፅዮን

ህወሃት በድርጅታዊ ጉባኤው ክልሉንና ሀገሪቱን የሚጠቅም ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ተስፋ አለን – ዶ/ር ደብረፅዮን

በህወሃት ድርጅታዊ ጉባኤ የትግራይ ክልል እና ሀገሪቱን የሚጠቅም ውሳኔ እንደሚተላልፍ ተስፋ እንዳላቸው የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል።

Read More...