ብአዴን ለውጥንና አንድነትን የሚያጠናክሩ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ብለን እንጠብቃል- እህት ድርጅቶች

ብአዴን በ12ኛው ድርጅታዊ ጉባኤው ለውጥንና አንድነትን የሚያጠናክሩ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ብለን እንጠብቃል ሲሉ የብአዴን እህት ድርጅቶች ገለጹ።

ህወሃት በድርጅታዊ ጉባኤው ክልሉንና ሀገሪቱን የሚጠቅም ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ተስፋ አለን – ዶ/ር ደብረፅዮን

በህወሃት ድርጅታዊ ጉባኤ የትግራይ ክልል እና ሀገሪቱን የሚጠቅም ውሳኔ እንደሚተላልፍ ተስፋ እንዳላቸው የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን…

በቡራዩ ግጭት ተጠርጥረው በተያዙ ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ ውስጥ 8 ሚሊየን ብር ተገኝቷል

የኦሮሚያ ክልል ኮሙዪኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ በሰጡት መግለጫ፥ ችግሩን በመፍጠር ህዝብን ለአደጋ በማጋለጥ የፖለቲካ…

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ራሳቸውን እንዳጠፉ ፖሊስ ገለፀ

የታላቁ የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታ ሃላፊ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ራሳቸውን እንዳጠፉ የምርመራ ውጤቱ እንደሚያመላክት ፖሊስ ገለፀ።…

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ መግለጫ የ2011 አዲስ ዓመት አስምልክቶ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የቻይና እና የኤርትራ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ሲመለሱ ቆይታቸውን አና መጪዉን አዲስ…