ግፍ ሠርቶ መደበቅ፣ ዘርፎ መንደላቀቅ አይቻልም

ግፍ ሠርቶ መደበቅ፣ ዘርፎ መንደላቀቅ አይቻልም

ሀገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ጉዞ ላይ ናት፡፡ በለውጥ ጉዞ ላይ ናት ስንል የሚለወጥ ነገር አላት ማለታችን ነው፡፡ ከሚለወጡት ነገሮቻችን አንዱ የዜጎች የሰብአዊ መብት አያያዝ ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን በየዘመናቱ ታግለው የመንግሥት ለውጥ እንዲመጣ ካደረጉባቸው ምክንያቶች አንዱ ሰብአዊ መብታቸውን የሚያከብር ሥርዓት ለማስፈን ነበር፡፡

Read More...
የአዲስ አበባ-ሞያሌ-ናይሮቢ-ሞምባሳ መንገድ ግንባታ ተጎበኘ

የአዲስ አበባ-ሞያሌ-ናይሮቢ-ሞምባሳ መንገድ ግንባታ ተጎበኘ

ከ13.5 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ግንባታው እየተካሄደ የሚገኘው የሞጆ-ሃዋሳ ዘመናዊ የፍትነት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስና በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተጎበኘ፡፡

Read More...