መንግስት ዛሬም ለኢትዮጵያ ፕሬስ ትኩረት ይስጥ

መንግስት ዛሬም ለኢትዮጵያ ፕሬስ ትኩረት ይስጥ

በኢትዮጵያ በዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን መምጣትን ተከትሎ ሀገራችን እጅግ አስደሳች የሆነ የለውጥ ርምጃ እየታየ ሲሆን የወደፊቱም የሀገራችን ተስፋ ብሩህ መሆኑን አመላክቶአል፡፡ ለውጡን ተከትሎም በተለይ ከተወሰዱት እርምጃዎች መካከል

Read More
በኢትዮጵያ ፕሬስ ድረጅት የተፈጸመ ወንጀል

በኢትዮጵያ ፕሬስ ድረጅት የተፈጸመ ወንጀል

ባየልኝ ባይሳ - የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ1933 ሲመሰረት በመጀመሪያ አዲስ ዘመን ጋዜጣን ለአንባብያን በማድረስ ሲሆን ስያሜውም ፋሺስት ኢጣሊያ ከኢትዮጵያ ተባራ ነጻነት ከተመለሰ በህዋላ የተፈጠረውን አዲስ ዘመን ለማብሰር ነበር፡፡

Read More
የኢትዮጵያ ፕሬስ ከድጡ ወደ ማጡ እንዳይሆን

የኢትዮጵያ ፕሬስ ከድጡ ወደ ማጡ እንዳይሆን

በባየልኝ ባይሳ - ደ/ር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በህዋላ አስደናቂ ፖለቲካዊ ለውጦች እንደመጡ እሙን ነው፡፡ ይህን ለማሳለጥ እንዲቻልም በርካታ የመንግስት ድርጅቶች መዋቅራዊና የአመራር ለውጦች ተደርገዋል፡፡ ይህ እየተካሄደ ያለው

Read More
አዲስ አበባ ወይስ ጓንታናሞ…

አዲስ አበባ ወይስ ጓንታናሞ…

በጌጡ ተመስገን - * ጠላት ሀገር እንኳን በዚህ መልኩ አይዘረፍም! ~ ጠቅላይ አቃቢ ህግ ብርሃኑ ጸጋዬ * አዲስ አበባ ውስጥ 7 ግፍ የሚፈፀምባቸው ድብቅ እስር ቤቶች ተገኙ * የሰኔ 16ቱ የአዲስ አበባው የቦምብ ጥቃት የብሔራዊ መረጃ

Read More
አዲስ አበባ ለምን ደመቀች? ዶክተር ብርሀኑስ ይህ ይገባዋል??

አዲስ አበባ ለምን ደመቀች? ዶክተር ብርሀኑስ ይህ ይገባዋል??

በመላኩ ብርሀኑ - ከሰኞ ጀምሮ ዛሬ ድረስ አዲስ አበባ በአረንጓዴ ቢጫና ቀይ ባንዲራ ደምቃለች። በትራፊክ መብራት ላይ መነፅርና ቦሎ መለጠፊያ ያዞሩ የነበሩ ሁላ አሁን ዘንግ ላይ የታሰረ ባንዲራ መሸጥ ጀምረዋል።ታክሲዎችም ይህንኑ ባንዲ

Read More
ጎበዝ ሌቦች እየተጫወቱብን ነው!!

ጎበዝ ሌቦች እየተጫወቱብን ነው!!

በመላኩ ብርሃኑ - ይቺ ሃገር ሜጋ ፕሮጀክት ‘አይውጣልሽ’ ተብላ የተረገመች ይመስል ፕሮጀክቶቻችን በሙሉ ሳንካ ኣላጣቸው ብሏል። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በአምስት አመት ይጠናቀቃል ቢባልም ይኸው ዛሬ ድረስ በኤሊ ጉዞ እያዘገመ ይገኛ

Read More