መንግስት ዛሬም ለኢትዮጵያ ፕሬስ ትኩረት ይስጥ

በኢትዮጵያ በዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን መምጣትን ተከትሎ ሀገራችን እጅግ አስደሳች የሆነ የለውጥ ርምጃ እየታየ ሲሆን…

በኦሮሚያ 180 ትምህርት ቤቶች ስራ ጀመሩ

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች በ3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ 180 ትምህርት ቤቶች ስራ መጀመራቸው ተገለፀ።

በኢትዮጵያ ፕሬስ ድረጅት የተፈጸመ ወንጀል

ባየልኝ ባይሳ – የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ1933 ሲመሰረት በመጀመሪያ አዲስ ዘመን ጋዜጣን ለአንባብያን በማድረስ ሲሆን ስያሜውም…

ግፍ ሠርቶ መደበቅ፣ ዘርፎ መንደላቀቅ አይቻልም

ሀገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ጉዞ ላይ ናት፡፡ በለውጥ ጉዞ ላይ ናት ስንል የሚለወጥ ነገር አላት ማለታችን ነው፡፡…

የኢትዮጵያ ፕሬስ ከድጡ ወደ ማጡ እንዳይሆን

በባየልኝ ባይሳ – ደ/ር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በህዋላ አስደናቂ ፖለቲካዊ ለውጦች እንደመጡ እሙን ነው፡፡…

በጠቅላይ አቃቤ ህግ እስካሁን በቁጥጥር ስር የዋሉ ግለሰቦች ዝርዝር

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እስካሁን በቁጥጥር ስር የዋሉ ግለሰቦችን ዝርዝር በተለይም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ይፋ አድርጓል።

የአዲስ አበባ-ሞያሌ-ናይሮቢ-ሞምባሳ መንገድ ግንባታ ተጎበኘ

ከ13.5 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ግንባታው እየተካሄደ የሚገኘው የሞጆ-ሃዋሳ ዘመናዊ የፍትነት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በኢፌዴሪ…

አዲስ አበባ ወይስ ጓንታናሞ…

በጌጡ ተመስገን – * ጠላት ሀገር እንኳን በዚህ መልኩ አይዘረፍም! ~ ጠቅላይ አቃቢ ህግ ብርሃኑ ጸጋዬ *…

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው እስካሁን በቁጥጥር ስር የዋሉ ግለሰቦች ዝርዝር ይፋ ሆነ

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እስካሁን በቁጥጥር ስር የዋሉ ግለሰቦችን ዝርዝር በተለይም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ይፋ አድርጓል።

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሀገራት ዜጎች በመዳረሻ አውሮፕላን ማረፊያ የቪዛ አገልግሎትን ጥቅምት 30 ትጀምራለች

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሀገራት ዜጎች በመዳረሻ የአውሮፕላን ማረፊያ የቪዛ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን አሰራር ልትጀምር ነው።

በ7 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚገመቱ 17 የአጋርነት ፕሮጀክቶች ይፋ ሆኑ

በ7 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚገመቱ በትራንስፖርትና ሀይል አቅርቦት ዘርፎች ያተከሩ 17 የመንግስትና የግል አጋርነት ፕሮጀክቶች ይፋ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቢኔ አባላት ቁጥር ከ28 ወደ 20 እንዲቀንስ ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትናንት ባደረገው ስብሰባ የፌደራል መንግሥትን አስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በተዘጋጀ ረቀቅ አዋጅ…