All posts by NBE

ድርጅትዎን በነጻ በማስተዋወቅ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ይጠቀሙ

ኢትዮጵያ በቅርቡ የተቀላቀለችዉን የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ለመደገፍ በሃቅ መልቲሚድያ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፤ በኢትዮጵያ ለሚንቀሳቀሱና ህጋዊ ምዝገባ ላደረጉ የግል ድርጅቶች በሙሉ ምርትና አገልግሎቶቻቸዉን በኢንተርኔት (በበይነመረብ) ላይ ያለምንም ክፍያ እንዲያስተዋዉቁ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እድል አመቻችቷል።
Continue reading ድርጅትዎን በነጻ በማስተዋወቅ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ይጠቀሙ