ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ቤልጂየም ብራስልስ ገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በ6ኛው የአፍሪካ ኅብረትና የአውሮፓ ኅብረት የጋራ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ቤልጂየም ብራስልስ ገቡ።

Read more

ለ15 የኢትዮጵያ ከተሞች የደረቅ ቆሻሻ ማንሻ ተሽከርካሪ ተበረከተላቸው

በሁለተኛው የከተሞች መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ከተሞች የደረቅ ቆሻሻ ማንሻ ተሽከርካሪ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

Read more

የዘጠኝ መቶ ሺህ ዶላር የህክምና ቁሳቁስ ለሶማሊ ክልል ተበረከተ

አርት ፋውንዴሽን ከግሎባል ሜዲካል ኤይድ ጋር በመተባበር የተለያዩ ለጤናው ዘርፍ የሚውሉ የህክምና ቁሳቁሶችን ለሶማሊ ክልል ጤና ቢሮ አስረክበዋል።

Read more

ኤጀንሲው የሳይበር ጥቃቶችን የመከላከል አቅሙ 96 በመቶ ደርሷል

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በተያዘው የበጀት አመቱ ስድስት ወራት ውስጥ የሳይበር ደህንነት ጥቃትን የመከላከል አቅሙ ከ85 በመቶ ወደ 96 በመቶ

Read more

በአማራ እና አፋር የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ 1.6 ቢሊየን ብር ጉዳት ደረሰ

በአማራ እና አፋር ክልሎች አሸባሪዉ ሕወሓት በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ የአንድ ነጥብ ቢሊዮን ብር ጉዳት ማድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ገለጸ።

Read more

ለኢትዮጵያ ሉአላዊነት የአፋር ክልል ህዝብ ከፍተኛ ዋጋ ከፍሏል

የአፋር ክልል ህዝብ ከአንድ ዓመት በላይ በቆየው አስቸጋሪ ሀገራዊ ሁኔታ ለኢትዮጵያ ሉአላዊነት መከበር ፈተናዎችን በመጋፈጥ ከፍተኛ ዋጋ ከፍሏል ሲሉ የኢፌዲሪ

Read more

ሠራዊቱ ከትግራይ የወጣው አሁን ጁንታው ለአገር አስጊ ባለመሆኑ ነው

ሠራዊቱ ከትግራይ ክልል እንዲወጣ የተደረገው አሁን ላይ ጁንታው ለአገር አስጊ ባለመሆኑ እና ኢትዮጵያ ካሉባት ችግሮች ውስጥ ቅድሚያ የምትሰጠው ሌላ ጉዳይ

Read more